Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስትሮቹ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ፣ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ እና የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሮች በተለያዩ ክልሎች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥራቅ ጉራጌ ዞን እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎችን…

የአንካራው ስምምነት የብልፅግና ጉዟችንን ከፍ አድርጓል- አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንካራው ስምምነት እንደ ሀገር የጀመርነውን የብልፅግና ጉዞ አንድ ደረጃ ከፍ ያደረገ ነው ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተደረሰውን የአንካራ ስምምነት ተከትሎ በሐረሪ ክልል ከአመራሩ…

የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ከዓለም አቀፍ ሕግ አንጻር …

አዲስ አበባ፣ ታሕሳሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት በከፍተኛ የኢኮኖሚ እና ኢንቨስትመንት መነቃቃት ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያ የራሷ ወደብ እንደሌላት ይታወቃል፡፡ የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ መሪዎች አንዳቸው የሌላኛቸውን ሉዓላዊነት፣ ነጻነት እና የግዛት አንድነት እንዲሁም በተባበሩት…

ከንቲባ አዳነች ሁለት ባለ 9 ወለል የመኖሪያ ቤት ሕንጻዎች ግንባታን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በልደታ ክፍለ ከተማ የበጎነት መንደር ውስጥ በመገንባት ላይ ያሉ ሁለት ባለ ዘጠኝ ወለል የመኖሪያ ቤት ሕንጻዎችን የግንባታ ሂደት ጎበኙ፡፡ በመንደሩ እስከ አሁን ሰባት የመኖሪያ ሕንጻዎች ግንባታ ተጠናቅቆ…

የቃሊቲ ኢንዱስትሪ ዞን የግንባታ ግብአቶችን እጥረትን በእጅጉ ይቀርፋል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የቃሊቲ ኢንዱስትሪ ዞን እና የልህቀት ማዕከል በዘርፉ የሚያጋጥም የግብአት እጥረትን በእጅጉ ይቀርፋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው የቃሊቲ ኢንዱስትሪ…

ፕሬዚዳንት ዳ ሲልቫ በድጋሚ መመረጥ እንደሚፈልጉ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ በፈረንጆቹ 2026 በሚደረገው የሀገሪቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ላይ ለመወዳደር ፍላጎት እንዳላቸው ተሰምቷል፡፡ የ79 ዓመቱ ዳ ሲልቫ በቅርቡ በመታጠቢያ ቤታቸው ወድቀው በጭንቅላት ውስጥ የደም መፍሰስ አደጋ…

የተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያና ሶማሊያን ስምምነት እንደሚደግፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት በኢትዮጵያና ሶማሊያ መካከል በአንካራ የተደረሰውን ስምምነት እንደሚደግፍ አስታውቋል፡፡ የተባበሩት መንግስታት እንዳለው ፥ ስምምነቱ በወዳጅነት እና በእርስ በርስ መከባበር መንፈስ የመጣ እንደሆነም ገልጿል፡፡ በዚህም…

800 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የህክምና ግብዓቶች ለ5 ሆስፒታሎች ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት 800 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የመድሀኒት እና የህክምና ግብዓቶች ለአምስት የመንግስት ሆስፒታሎች አበርክቷል። መድሀኒቶቹንና እና የህክምና ግብዓቶቹን ለሆስፒታሎቹ ያስረከቡት የኢትዮጵያ እስልምና…

አሜሪካ ኢትዮጵያና ሶማሊያ ያደረጉትን ስምምነት እደግፋለሁ አለች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ ኢትዮጵያና ሶማሊያ ያደረጉትን ስምምነት እንደምትደግፍ አስታወቀች፡፡ አሜሪካ በትናትናው ዕለት በሁለቱ ሀገራት መካከል የተደረሰው ስምምነት የሀገራቱን ሉዓላዊነት በጋራ ጥቅሞች ላይ የሚደረግን ትብብር መሰረት ያደረገውን ስምምነት…

የጽናቷ ከተማ የአፍሪካ እምብርት – አዲስ አበባ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ የትምህርት ተቋም ዋና ዳይሬክተር ቡሳኒ ንግካዌኒ ስለአፍሪካ መዲናዋ አዲስ አበባ በዴይሊ ማቭሪክ ከትበዋል፡፡ አዲስ አበባ እንደደርባን፣ ሉዋንዳ ሞምባሳና ኪንሻሳ የእድገት መልክ፣ ተስፋም ተስፋ ቆርጦ ተኖ የሚጠፋባት ከተማ…