Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ በኮሪደር ልማት ሥራ የትራፊክ አደጋዎችን መቀነስ መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተሰራው የኮሪደር ልማት ሥራ ባለፉት አምስት ወራት የትራፊክ አደጋዎችን መቀነስ መቻሉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሪደር መሰረት ልማት…

በቱኒዚያ በጀልባ መገልበጥ አደጋ የ7 ሰዎች ህይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቱኒዚያ ምሥራቃዊ የባሕር ጠረፍ በደረሰ የጀልባ መገልበጥ አደጋ የሠባት ሰዎች ህይዎት ሲያልፍ ስድስት ሰዎች የገቡበት አለመታወቁ ተገለጸ፡፡ የቱኒዚያ የባህር ጠረፍ ጠባቂዎች ወደ ጣሊያን የባህር ጠረፍ በማምራት ላይ በነበረ የጀልባ አደጋ የሠባት…

ኢትዮጵያ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት በባቡር መስመር መተሳሰሯን እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት በባቡር መስመር መተሳሰሯን እንደምትቀጥል አስታወቀች፡፡ በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ ዴንጌ ቦሩ እና በገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰዉ የተመራ ልኡክ በፈረንሳይ ቫለንሲዬኒስ በሚገኘዉ…

ያለንን የተፈጥሮ ፀጋና ሰብዓዊ ሀብት ስራ ላይ በማዋል የህዝባችንን ህይወት እናሻሽላለን -ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ያለንን የተፈጥሮ ፀጋና ሰብዓዊ ሀብት ስራ ላይ በማዋል የህዝባችንን ህይወት እናሻሽላለን ሲሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መረጃ የበጋ…

በኢትዮጵያ የክልል የኢኮኖሚ አካውንት መመሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የፕላንና ልማት ሚኒስቴር በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የክልል የኢኮኖሚ አካውንት መመሪያን ይፋ አድርጓል። የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ፕላንና ልማት ቢሮ ሃላፊዎች በተገኙበት በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የክልል…

በአማራ ክልል ለጤናው ዘርፍ ተግዳሮት በሆኑ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በክልሉ በጤናው ዘርፍ እየተከናወኑ በሚገኙ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የወባ በሽታ ስርጭትን መከላከልና መቆጣጠር በሚያስችሉ ሥራዎች ላይ…

አፍሪካ በጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ይኖራታል – አንቶኒዮ ጉተሬዝ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት ለማድረግ በቁርጠኝነት አንቶኒዮ ጉተሬዝ አስታወቁ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የስልጣን ዘመናቸው ከመጠናቀቁ በፊት አፍሪካ በፀጥታው…

የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያና ሶማሊያ ያደረጉትን ስምምነት እንደሚደግፍ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መንግስት መካከል የተደረሰውን ስምምነት እንደሚደግፍ አስታውቋል፡፡ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ባወጡት መግለጫ ፥ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና በፕሬዚዳንት ሃሰን…

የባንግላዴሽ ባለሃብቶችን የኢንቨስትመንት ተሳትፎ ለማሳደግ እየተሰራ እንደሆነ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባንግላዴሽ ባለሃብቶችን በኢትዮጵያ ያላቸውን የኢንቨስትመንት ተሳትፎ ለማሳደግ እየተሰራ እንደሆነ ተገለጸ። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የባንግላዴሽ አምባሳደር ሲክደር ቦዱሩዝማን ጋር…

የብሪክስ ሀገራት በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በጋራ ሊሰሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሪክስ አባል ሀገራት በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ በጋራ በመስራት በቴክኖሎጂ ትብብር ዙሪያ ያላቸውን አጋርነት ሊያጠናክሩ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ የሩሲያ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፈንድ በብሪክስ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የጋራ ልማት ላይ ያተኮረ…