የሀገር ውስጥ ዜና የፍልስጤም ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሽታይ አዲስ አበባ ገቡ Meseret Awoke Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍልስጤም ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሽታይ በ35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመገኘት አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ እና ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል በ6 ወራት 580 ሚሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ Meseret Awoke Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27 ፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሃረሪ ክልል ባለፉት 6 ወራት 580 ሚሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ በቀለ ተመስገን የክልሉን የ6 ወራት የገቢ አፈፃፀምን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ ፥ በ2014 ዓ.ም በ6 ወራት ውስጥ 593…
የሀገር ውስጥ ዜና በሁለተኛ ዙር ሲሰጥ የነበረው የ2013 ዓ.ም አገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተጠናቀቀ Meseret Awoke Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፀጥታ ችግር ምክንያት የ2013 ዓ.ም አገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ላልወሰዱ ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው ፈተና በሰላም መጠናቀቁን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የህወሓት የሽብር ቡድን እና ተባባሪዎቹ በፈጠሩት የፀጥታ ችግር ምክንያት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ለሶርያ አሸባሪ ድርጅት የምታደርገውን ድጋፍ እንድታቆም ተጠየቀ Meseret Awoke Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጦር አዛዥ የነበሩት ቤን ሆጅስ ዩናይትድ ስቴትስ ዋይፒጅ /ፒኬኬ ለተባለው የሶርያ አሸባሪ ድርጅት የምታደርገውን ድጋፍ እንድታቆም ጠይቋል ፡፡ የቀድሞ የአሜሪካ ጦር አዛዥ ቤን ሆጅስ ፥ አሜሪካ በሶሪያ ለሚገኙ አሸባሪ ድርጅቶች…
ስፓርት በሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ታንዛንያን ዛሬ ታስተናግዳለች Meseret Awoke Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በ2022 የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ 4ኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ዛሬ ከቀኑ በ10፡00 ታንዛንያን በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ታስተናግዳለች። ቀደም ሲል አስተያየታቸዉን የሰጡት የቡድኑ አስልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል፥ ከታንዛኒያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቻይና እና የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በቤጂንግ ተወያዩ Meseret Awoke Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ከሩሲያው አቻቸው ሰርጌይ ላቭሮቭ ጋር በቤጂንግ ተገናኝተው ሁለቱ ሀገራት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተቀራርበው መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡ በሁለቱ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የተደረገው ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና የወሎ፣ የመቅደላ አምባና የወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች በየካቲት ወር ዳግም ስራ ይጀምራሉ – የትምህርት ሚኒስቴር Meseret Awoke Feb 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ዘረፋና ውድመት የተፈፀመባቸው የወሎ፣ የመቅደላ አምባና የወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች በየካቲት ወር መጀመሪያ ላይ ተማሪዎችን በመቀበል ዳግም ስራ የሚጀምሩ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ሳሙኤል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ለአገሬ የዋሉት ውለታ ሁሌም የሚታወስ ነው – የደቡብ ሱዳን የሽግግር ም/ቤት አፈጉባዔ Meseret Awoke Feb 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ለአገራቸው የዋሉት ውለታ ሁሌም የሚታወስ መሆኑን የደቡብ ሱዳን የሽግግር ም/ቤት አፈጉባዔ ጄማ ኑኑ ኩምባ ተናገሩ፡፡ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ከደቡብ ሱዳን የሽግግር ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን በደማቅ ሁኔታ ለመቀበል ተዘጋጅታለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Meseret Awoke Feb 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን በደማቅ ሁኔታ ለመቀበል ተዘጋጅታለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ፥ በኮቪድ-19 ምክንያት ለሁለት ዓመታት ተቋርጦ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፓን አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ ችግር ፈቺ የሆኑ የቴክኖሎጂ የፈጠራ ውጤቶች ተገኙ Meseret Awoke Feb 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓን አፍሪካ ዩኒቨርስቲ በውሃ፣ በምግብ ኢነርጂ፣ በአየር ጸባይ ለውጥ፣ በመልካም አስተዳደርና በሰው ሀብት ልማት እንዲሁም በሌሎች ዘርፎች አፍሪካዊ የሆኑ ችግር ፈቺ የቴክኖሎጂ የፈጠራና የምርምር ውጤቶች መገኘታቸው ተገለጸ። በአፍሪካ ሕብረት…