Fana: At a Speed of Life!

ጦርነቱ ከህውሓት ቡድን ጋር ብቻ አይደለም – ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጦርነቱ ከህውሓት ቡድን ጋር ብቻ አለመሆኑን የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ እንዳሉት ÷ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ውሳኔ ሀገርን ከነ ክብሯ የሚያስቀጥል በመሆኑ ሁሉም…

አፍሪካውያን ከኢትዮጵያ ጎን መቆማቸው ለፓን አፍሪካኒዝም ዳግም ውልደት በር የሚከፍት ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን ‘ኢትዮጵያ እየተዋጋች ያለችው የአፍሪካን ጦርነት ነው!’ በሚል ከጎኗ መቆማቸው ለፓን አፍሪካኒዝም ዳግም ውልደት በር የሚከፍት እንደሆነ ምሁራን ገለጹ፡፡ ምሁራኑ ÷ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለአፍሪካውያንና ለጥቁር ህዝቦች…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀድሞ የኢትዮጵያ መሪዎችን የጀግንነት ዓርማ አድሰዋል – ብ/ ጄኔራል ዋሲሁን ንጋቱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የቀድሞ የኢትዮጵያ መሪዎችን የጀግንነት ዓርማ አድሰዋል ሲሉ የቀድሞ ጦር ጄኔራል ብርጋዴር ጄኔራል ዋሲሁን ንጋቱ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በጦር ሜዳ በመገኘት ሠራዊቱን በመምራታቸው የምኒሊክንና…

ወቅቱ የክልሉ አርሶ አደር የሀገር ዋልታ መሆኑን በሁለት ግንባር የሚያሳይበት ነው – የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ አርሶ አደር የሀገር ዋልታ መሆኑን በሁለት ግንባር የሚያሣይበት ጊዜ ላይ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ሃይለማርያም ከፍያለው ገለጹ፡፡ ሃላፊው አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራ ክልል ወረራ ከፈጸመበት ጊዜ ጀምሮ…

የልማትና የድጋፍ ትብብሬን አጠናክሬ እቀጥላለሁ – ጀርመን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን በኢትዮጵያ የምታከናውነውን የልማትና የድጋፍ ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች። የጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና የልማት ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዩርገን ሃርት እንዳስታወቁት ÷ በኢትዮጵያ በተፈጠረው ግጭት ምክንያት ድጋፍ የሚያስፈልገው…

የጠቅላይ ሚኒስትሩ መዝመት ኢትዮጵያ በልጆቿ ጀግንነት ነፃነቷን ማስጠበቋን ያረጋግጣል – የአርባምንጭ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ግንባር መዝመት ኢትዮጵያ በልጆቿ ጀግንነትና መሰዋእትነት ነፃነቷን አስጠብቃ የኖረች መሆኗን የሚያረጋግጥ መሆኑን የአርባምንጭ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። ነዋሪዎቹ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ግንባር መዝመት…

እኛ መስዋዕት ሆነን የኢትዮጵያን ሕዝብ አንገት ቀና ካላደረግን መጪው ትውልድ አንገቱ እንደተሰበረ ይቀራል – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እኛ መስዋዕት ሆነን የኢትዮጵያን ሕዝብ አንገት ቀና ካላደረግን መጪው ትውልድ አንገቱ እንደተሰበረ ይቀራል ሲሉ የኢንደስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ÷ የምንዘምተውም በእኛ ትውልድ…

በኢትዮጵያ የተደቀነውን አደጋ የሚመጥን ምላሽ ለመስጠት ዛሬውኑ መነሳት አለብን – የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ አባላት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተደቀነውን አደጋ የሚመጥን ምላሽ ለመስጠት ዛሬውኑ መነሳት አለብን ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ አባላት ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ትናንት ባካሄደው ስብሰባ አመራሩ ከፊት በመሰለፍ ዘመቻውን…

በድምፃችሁ ውሳኔያችሁን ማሳወቃችሁ የስልጡንነት መገለጫና የትክክለኛ ዲሞክራሲ ማሳያ ነው – የፌዴሬሽን ም/ቤት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድምፃችሁ ውሳኔያችሁን ማሳወቃችሁ የስልጡንነት መገለጫና የትክክለኛ ዲሞክራሲ ማሳያ ነው ሲል የፌዴሬሽን ምክር ቤት ገለፀ፡፡ ምክር ቤቱ የክልሉን በይፋ መመስረት ተከትሎ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ በመልዕክቱም ፡- በውበቷ ደቡብ…

የእስራኤል የማዕድን ኩባንያ በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ሥራውን ለማቀጠል ያለውን ቁርጠኝነት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ዋና መስሪያ ቤቱ በእስራኤል የሆነው ሌካ የተባለው በማዕድን ዘርፍ የተሰማራው ኩባንያ የሥራ ኃላፊዎች በዛሬው እለት ከማዕድን ሚኒስትር ታከለ ኡማ ጋር ምክክር አድርገዋል፡፡ በዚህ ወቅት ሚኒስትሩ ባደረጉት ንግግር ÷ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ…