ፋና ስብስብ የሰርግ ወጪያቸውን ለተፈናቃዮች ያደረጉት ኢትዮጵያዊትና ኤርትራዊ Meseret Awoke Sep 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ምዕራብ አውስትራሊያውያኑ ኢትዮጵያዊትና ኤርትራዊ ተጋቢ ሙሽሮች 10 ሺህ ዶላር የሰርግ ወጪያቸውን ለኢትዮጵያውያን ተፈናቃዮች ለገሱ፡፡ ኢትዮጵያዊቷ ሙሽሪት ብዙዓለም (ሊሊ) ተገኔ እና ኤርትራዊው ሙሽራ ዳንኤል ባህታ የሠርግ ወጪያቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመጪው ዓመት የዓለም ቱሪዝም ቀን አዘጋጅ እንዲሆን ተሰየመ Meseret Awoke Sep 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 17፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ቱሪዝም ለሁለንተናዊ ዕድገት" በሚል መሪ ቃል በሲዳማ ክልል ሲከበር የቀየው የዓለም ቱሪዝም ቀን ሲጠናቀቅ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ቀጣዩ አዘጋጅ እንዲሆን ሰይሟል። በሲዳማ ክልል በሀዋሳ ከተማ በተከበረው የዘንድሮው የቱሪዝም ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Sep 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ወረራ ከዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሰተዳደር የተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የምግብ እና የአልባሳት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ተፈናቃዮቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የመስቀል በዓል በተለያዩ ኩነቶች እየተከበረ ነው Meseret Awoke Sep 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ የመስቀል በዓል በተለያዩ ኩነቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሳይንስ የትምህርትና ባህል ተቋም መዝገብ (ዩኔስኮ) በዓለም ቅርስነት የተመዘገበው የመስቀል በዓል ኢትዮጵያ ካስመዘገበቻቸው የተለያዩ የማይዳሰሱ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን ሲስለጥኑ የነበሩ የሚሊሻ አባላት ተመረቁ Meseret Awoke Sep 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተከልን ሰላም ለመመለስ ሲስለጥኑ የነበሩ 265 የሚሊሻ አባላት ዛሬ ተመረቁ ። በአካባቢው የሚገኛው ክፍለ ጦር ምክትል አዛዥ ኮ/ል መልካሙ በየነ መከላከያ ሰራዊት እና በፌዴራል ፖሊስ አማካኝነት ህብረተሰቡ ራሱን እንዲከላከል እና ፀረ ሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና የላቀ የስራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የአየር ኃይል አባላት የማእረግ እድገት ተሰጠ Meseret Awoke Sep 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆይታ ጊዜያቸውን ላጠናቀቁ እና የላቀ የስራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የአየር ኃይል አባላት የማእረግ እድገት ተሰጠ። የማእረግ አሰጣጥ መርሃ ግብሩም የአየር ሃይሉ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ይልማ መርዳሳን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ መኮንኖች በተገኙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል በዓል በደባርቅ ከተማ ተከበረ Meseret Awoke Sep 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የመስቀል በዓል በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ተከብሯል። በበዓሉ አከባበር ስነ ስርዓት ላይ የሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ህሩያን እስጢፋኖስ ጥፍጤን ጨምሮ በርካታ ምዕመናን ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የመስቀል በዓል በተለያዩ ኩነቶች እየተከበረ ነው Meseret Awoke Sep 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የመስቀል በዓል በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች እየተከበረ ነው። በበዓሉ አከባበር ስነ ስርዓት ላይ የሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ህሩያን እስጢፋኖስ ጥፍጤን ጨምሮ በርካታ ምዕመናን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ተማሪዎችና አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት እውቅና ተሰጠ Meseret Awoke Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በጎንደር ከተማ ባለፈው የትምህርት ዘመን ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች እና ለትምህርት ስራው ውጤታማነት አስተዋፅኦ ላደረጉ ባለድርሻዎች እውቅና ተሰጠ። የጎንደር ከተማ ከንቲባ ሞላ መልካሙ እንደተናገሩት ዓመቱ በኮሮና ቫይረስና በህግ ማስከበር…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ መንግሥት ለህዝቡ ቃል የገባቸውን ጉዳዮች ለመፈጸም የአደረጃጀት ለውጥ ይዞ ይመጣል – ዶክተር አብርሃም በላይ Meseret Awoke Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የሚመሰረተው መንግሥት ለህዝቡ ቃል የገባቸውን ጉዳዮች መመለስ የሚያስችለውን ሁለንተናዊ የአደረጃጀት ለውጦች ይዞ ይመጣል ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ ገለጹ፡፡ ዶክተር አብርሃም መጪውን የአዲስ መንግሥት…