የአሰላ ከተማን የንጹህ መጠጥ ውሃ ችግር ለመቅረፍ የሚያስችሉ ፕሮጀክቶች በ6 ወራት ይጠናቀቃሉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1.4 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸውና የአሰላ ከተማን የንጹህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ የሚያስችሉ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች በስድስት ወራት ግዜ ውስጥ ተጠናቀው አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ የከተማው ውሃና ፍሳሽ…