የሀገር ውስጥ ዜና ጨፌ ኦሮሚያ የመጀመሪያውን 6ኛ የስራ ዘመን ጉባኤ ጀመረ Meseret Awoke Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የጨፌ ኦሮሚያ የመጀመሪያ ዓመት ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤ ተጀመረ፡፡ የጨፌ ኦሮሚያ እያካሄደ ባለው ጉባኤ አዲሱ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ይመሰረታል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ በዓል ሰላምንና የኮቪድ መከላከልን ታሳቢ ባደረገ መልኩ በጅማ ከተማ ይከበራል Meseret Awoke Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሞ ህዝብ ዘንድ ትልቅ ቦታ ያለው የኢሬቻ በዓል ፍቅርና አንድነት የሚገለጽበት ህዝቡ ፈጣሪውን የሚያመሰግንበት በመሆኑ በበቂ ዝግጅት መከበር እንዳለበት የኦሮሚያ ክልል የሰራተኛና ማህበራዊ ቢሮ ምክትል ሀላፊ አቶ ሶሪ ዲንቃ ገለፁ። የጅማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአለም ባንክ ለአዲስ አበባ ከተማ ድጋፍ ማድረጉን ይቀጥላል Meseret Awoke Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአለም ባንክ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአገልግሎት ሲጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ ገለጹ፡፡ አስተባባሪው÷ “ከአለም ባንክ ተወካዮች ጋር ጠቃሚ ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ የጊፋታ በዓል እየተከበረ ነው Meseret Awoke Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ የጊፋታ በዓል የወላይታ ብሔር የባህል የቋንቋና የታሪክ ሲምፖዚየም በማካሄድ ነው በዛሬው ዕለት በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተከበረ የሚገኘው፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ዶክተር እንድሪያስ ጌታ እና የባህል ቱሪዝምና ስፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ አዲሱ ምክር ቤት መስከረም 18 ይመሰረታል Meseret Awoke Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አዲሱ ምክር ቤት መስከረም 18 ምስረታውን እንደሚያካሂድ የምክር ቤቱ አፈጉባኤ ዘርፈሽዋል ንጉሴ ገለጹ። በእለቱ አዲስ የምክር ቤቱ አባላት ስራቸውን በቃለ መሀላ ይጀምራሉም ብለዋል። በተጨማሪም አዲስ የካቢኒ አባላትን የመሰየም…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እድሳት የተደረገላቸውን ዘጠኝ የአቅመ ደካማ ቤቶችን አስረከቡ Meseret Awoke Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አማካይነት በክረምት የበጎፈቃድ አገልግሎት እድሳት የተደረገላቸውን ዘጠኝ የአቅመ ደካማ ቤቶችን አስረከቡ ። ዛሬ ማለዳ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 በመገኘት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀይማኖት አባቶች እና ወጣቶች የመስቀል አደባባይን አጸዱ Meseret Awoke Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የእምነት ተቋማት የተውጣጡ የሀይማኖት አባቶች እና ወጣቶች መስቀል አደባባይን አጸዱ። የአዲስ አበባ ከተማ ደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲ የአዲስ አበባ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመቀናጀት የመስቀል ደመራ በዓል የሚከበርበትን መስቀል…
የሀገር ውስጥ ዜና ሶስተኛው የአዲስ አበባ ምክር ቤት የቅድመ ምስረታ ስልጠና መድረክ ተጀመረ Meseret Awoke Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ሶስተኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የቅድመ ምስረታ ስልጠና መድረክ እየተካሄደ ነው። በአሁኑ ሰዓትም በመድረኩ በከተማው ምክር ቤት በ2013 6ኛው ሃገራዊና ከተማ አቀፍ ለአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ተመራጭ የምክር ቤት አባላት የምክር ቤቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሻሸመኔ ከተማ የሚገኘው እናት ኮሌጅ ለአረጋውያን ያስገነባቸውን ቤቶች ማስረከብ ጀመረ Meseret Awoke Sep 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻሸመኔ ከተማ የሚገኘው እናት ኮሌጅ በክረምት በጎ አድራጎት ስራ ለአረጋውያን ያስገነባቸውን ቤቶች ለባለቤቶቹ ማስረከብ ጀመረ። ኮሌጁ በሻሸመኔ ከተማ ለሦሰት እናቶች ያስገነባቸውን ቤቶች ነው ለባለቤቱቹ እናቶች ከነ ቁልፉ ያስረከበው።…
የሀገር ውስጥ ዜና አፋር ክልል የህወሓት የሽብር ቡድን በዘረጋዉ የራሱ የኢኮኖሚ ኔትወርክ ብቻ ሲዘወር ቆይቷል – ነዋሪዎች Meseret Awoke Sep 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አፋር ክልል የህወሓት ቡድን በዘረጋዉ የራሱ የኢኮኖሚ ኔትወርክ ብቻ ክልሉ ሲዘወር ቆይቷል ሲሉ ነዋሪዎች ገለፁ፡፡ የሽብር ቡድኑ ዜጎች ተረጋግተዉ እንዳይኖሩ ሲሸርብ ከቆየዉ ሴራ ባሻገር የህዝብ ሃብትን በመመዝበር ምጣኔ ሃብቱ ላይ ከፍተኛ ጉዳት…