የሀገር ውስጥ ዜና የአረፋ በዓል በተለያዩ የዓለም ሃገራት Meseret Awoke Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 442ኛው ኢድ-አል አድሐ (አረፋ) በዓል በተለያዩ የዓለም ሃገራት እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓሉ በድምቀት ከሚከበርባቸው ሃገራት መካከል ሳዑዲ አረብያ የምትጠቀስ ሲሆን፥ የእምነቱ ተከታይ የተለያዩ ሃገራት ዜጎች ወደ መካ አረፋ ስፍራ ሃጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዛሬ ስራችን ቤታችን ያፈራውን እርድ ጨምሮ ሌሎችን ለተቸገሩ ወገኖች ማካፈል ነው – ሃጂ ሙፍቲ እድሪስ Meseret Awoke Jul 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የዛሬ ስራችን ቤታችን ያፈራውን እርድን ጨምሮ ለሌሎችን በማካፈል የምናስታወሰው ነው ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር ኢድሪስ ገልጸዋል፡፡ በአዲስ አበባ ስቴዴየም እስልምና እምነት ተከታዮች የኢድ አል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕወሓት አሸባሪ ቡድን ህፃናትን ጦርነት ላይ በማሰለፍ እየፈፀመ ያለው ከባድ ወንጀል ጭካኔው ያሳየ ነው – የጨፌ አባላት Meseret Awoke Jul 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሕወሓት አሸባሪ ቡድን ህፃናትን ወደ ጦርነት በማሰለፍ እየፈፀመ ያለው ከባድ ወንጀል ጭካኔውን ያሳየ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት (ጨፌ) አባላት ገለጹ። የህወሃት የሽብር ቡድን ህፃናትና ታዳጊዎችን አስገድዶ ወደ ጦርነት በማስገባት በዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ለአረፋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Awoke Jul 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒሰትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለአረፋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም፥ ‘‘ለ1442ተኛ ጊዜ ለሚከበረው የኢድ አል አድሓ ዓረፋ በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ፥ አብሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 2ኛው ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት በመጠናቀቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Awoke Jul 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የተለያዩ የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት በመጠናቀቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Awoke Jul 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ምክትል ከንቲባዋ በመልዕክታቸውም፥ እዉነትን ይዘን በራሳችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሊባኖስ ዜጎች ችግር ሲገጥማቸው ድጋፎችን ላደረጉ አካላት የምስጋና እና የዕውቅና መርሃ ግብር ተካሄደ Meseret Awoke Jul 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሊባኖስ ዜጎች ችግር ሲገጥማቸው ድጋፎችን ላደረጉ አካላት የምስጋና እና የዕውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር ተካሄዷል፡፡ መርሃግብሩን የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄነራል ጽህፈት ቤት ከኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ማህበር ጋር በመተባበር አዘጋጅቷል፡፡ የውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ 17 ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል ሰጠ Meseret Awoke Jul 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 237 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት በማስመረቅ ላይ ይገኛል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ከማል አብዱራሂም እደገለጹት÷ በዛሬው ዕለት የሚመረቁት በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በውጪ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ለሚደረገው ጥረት የበኩላቸውን ሚና እንዲጫወቱ ጥሪ አቀረበ Meseret Awoke Jul 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በውጪ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ለሚደረገው ጥረት በጥናትና በምርምር እንዲሁም ሁሉን አቀፍ ብሄራዊ ምክክር በማድረግ የበኩላቸውን ሚና እንዲጫወቱ የሰላም ሚኒስቴር ጥሪ አቅርቧል፡፡ የሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው Meseret Awoke Jul 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 237 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት በማስመረቅ ላይ ይገኛል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ከማል አብዱራሂም እደገለጹት÷ በነገው ዕለት የሚመረቁት በመጀመሪያ እና በሁለተኛ…