የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ እያካሄደ ነው Meseret Awoke Jul 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 8ኛ ዓመት 3ኛውን መደበኛ ጉባኤ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ምክር ቤቱ በሚያካሂደው መደበኛ ጉባኤ የበጀት ዓመቱ የማጠቃለያ ሪፖርት በምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እንደሚቀርብ ይጠበቃል፡፡ በተጨማሪም…
የሀገር ውስጥ ዜና የምግብ ሥርዓት መዋቅራዊ ለውጥ ፍኖተ ካርታ ተዘጋጀ Meseret Awoke Jul 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ከምርት እስከ አመጋገብ ድረስ ትኩረት የሚያደርግ ለ10 ዓመታት ተግባራዊ የሚሆን የምግብ ሥርዓት ፍኖተ ካርታ ተዘጋጀ። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ የዘላቂ ልማት ግቦች የ10 ዓመት የትግበራ አካል የሆነውን የምግብ ሥርዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያን የማፈራረስ የጋራ ዓላማ ካላቸው ሃይሎች ጋር እየሰራ ነው – ዶክተር አለሙ ስሜ Meseret Awoke Jul 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያን የማፈራረስ የጋራ ዓላማ ካላቸው ሃይሎች ጋር እየሰራ ነው” ሲሉ በዴሞክራሲ ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ዶክተር አለሙ ስሜ ገለጹ። የሰሙኑን የአሸባሪ ህወሓት ትንኮሳ ከኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ጋር የሚያያዝ…
ስፓርት የኦሮሚያ ስፖርት ኮሚሽን ከ2ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ቁሳቁስ ለዞኖች ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Jul 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ስፖርት ኮሚሽን ከ2ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ቁሳቁስ ለዞኖች ድጋፍ አድርጓል። የርክክብ ስነ-ስርዓቱ አዲስ አበባ በሚገኘው የኦሮሚያ ስፖርት ኮሚሽን ቅጥር ግቢ የተካሄደ ሲሆን፤ በዚሁ መረት በከተማ አስተዳደር ለሚተዳደሩ 13…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ህፃናት ወደ ጦርነት መግባት የለባቸውም እንደ እኛ የመማር ዕድል ሊያገኙ ይገባል – ተማሪዎች Meseret Awoke Jul 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ህፃናት ወደ ጦርነት መግባት የለባቸውም እንደ እኛ የመማር ዕድል ሊያገኙ እንደሚገባ ተማሪዎች ገለጹ፡፡ በመስከረም አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ትምህርቷን የምትከታተለው ተማሪ አዳነች ኃይሉ ከሰሞኑ በማህበራዊና በታዋቂ የውጭ ሚዲያዎች ሳይቀር…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ወሎ ዞን የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች ከአሸባሪው ህወሃት ጋር እየተደረገ ላለው የህልውና ዘመቻ የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመስጠት ቃል ገቡ Meseret Awoke Jul 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሸባሪው ህወሃት ጋር እየተደረገ ያለውን የህልውና ዘመቻ ተከትሎ በደቡብ ወሎ ዞን የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመስጠት ቃል ገብተዋል። የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኤርሚያስ መኮንን እንዳሉት፥ ከመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከኦሮሚያ ክልል የተሰጠ መግለጫ Meseret Awoke Jul 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ሕዝብና መንግስት ኢትዮጵያን በመገንባት ዉስጥ የሚመጥነዉን አስተዋፅኦ ሲያበረክት ቆይቷል፡፡ የሀገርና የህዝብ ሉአላዊነትና ነፃነትን ለማስከበር በሚከፈለዉ መስዋዕትነት ላይ እራሱን ቆጥቦ አያውቅም፡፡ በውጪ ወረራና በታሪክ አጋጣሚ…
ስፓርት የሴካፋ ከ23ዓመት በታች ውድድር ቅዳሜ ይጀመራል Meseret Awoke Jul 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ከ23ዓመት በታች ውድድር ቅዳሜ እንደሚጀምር ተገለጸ። ኢትዮጵያ የምታስተናግደው ይህ ውድድር ተጋባዧን ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክን ጨምሮ ዘጠኝ የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ሀገራት በባህርዳር ይሳተፋሉ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የከርሰ ምድር ውሃ ሀብት የክምችት መጠን ለማወቅ ጥናት ተጀምሯል – ባለሥልጣኑ Meseret Awoke Jul 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ የከርሰ ምድር ውሃ ሀብት የክምችት መጠን ለማወቅ የሚያስችል ጥናት መጀመሩን የተፋሰሶች ልማት ባለሥልጣን አስታወቀ። ባለሥልጣኑ የከርሰ ምድር ውሃ ሃብት ክምችት መጠንን ለማወቅና ለይቶ የበለጠ ለመጠቀም በሚያስችልባቸው ጉዳዮች ላይ ምክክር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል መንግስት 6 ሺህ 111 የውሀ መሳቢያ ሞተሮችን ለአርሶ አደሮች አስረከበ Meseret Awoke Jul 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ክልል መንግስት ለበጋ ወራት የመስኖ ልማት ስራ የሚውሉ 6 ሺህ 111 የውሀ መሳቢያ ሞተሮችን የክልሉ ፕሬዝደንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ በተገኙበት በዛሬው እለት ለአርሶ አደሮች አስረክቧል። አቶ ሽመልስ አብዲሳ በሞጆ ከተማ ተገኝተው…