Fana: At a Speed of Life!

በዶሃ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለህዳሴ ግድብ የቦንድ ግዢ ፈጸሙ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በዶሃ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እንዲሁም የዳያስፖራ ማህበራት የ25 ሺህ የአሜሪካን ዶላር የቦንድ ግዥ ፈጽመዋል። በቀጠር የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ማህበር የ15 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ዋጋ ያለው…

በአማራ ክልል ከ15 ሚሊየን በላይ የቡናና የፍራፍሬ ችግኞች ለመትከል እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአማራ ክልል ከ15 ሚሊየን በላይ የቡና፣ የቆላና ደጋ ፍራፍሬ ችግኞች ለመትከል እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ባለሙያ አቶ አወቀ ዘላለም እንደገለጹት፥ አርሶ አደሩ ከሰብል ልማት በተጨማሪ በሌሎች…

የጸጥታው ምክር ቤት በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚያደርገውን ስብሰባ የሚቃወም ደብዳቤ ማምሻውን ለድርጅቱ ይሰጣል

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የጸጥታው ምክር ቤት የሚያካሄደውን ስብሰባ በመቃወም ዛሬ ማምሻውን በሚካሄደው ሰልፍ ለድርጅቱ የሚሰጥ ደብዳቤ መዘጋጀቱም ተገልጿል። የጸጥታው ምክር ቤት ግብጽና ሱዳን ባቀረቡት ጥያቄ አማካኝነት በታላቁ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ20 ቢሊየን ብር በላይ አተረፈ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2013 በጀት ዓመት ከ20 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ ማግኘቱ ተገለጸ፡፡ የንግድ ባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ የ2013 በጀት ዓመት የስራ አፈፃጸም አስመልከተው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በዚህም ባንኩ በተጠናቀቀው የ2013…

ዘንድሮ በዓባይ ተፋሰስ ከ4ነጥብ 5 ቢሊየን በላይ ችግኝ ይተከላል – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በዘንድሮው ክረምት በዓባይ ተፋሰስ አካባቢ ከ4ነጥብ 5 ቢሊየን በላይ የጥምር ደን ችግኝ የሚተከል መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ስራ በአግባቡ በማከናወን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ከደለል በመከላከል የአገልግሎት…

በአለም በኮቪድ-19 ህይዎታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 4ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአለም አቀፍ ደረጃ በኮቪድ-19 ህይዎታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 4ሚሊየንን አልፏል፡፡ እስካሁን በአለም ከ185 ሚሊየን 974ሺህ በላይ ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን፥ ከ4ሚሊየን 20ሺህ በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡ የተባበሩት መንግስታት…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባላት የአረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባላት በጉለሌ እጽዋት ማዕከል የአረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡ "ኑ አዲስ አበባን እናልብስ" በሚል መሪ ቃል በከተማዋ የተጀመረው የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐግብር ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በዚህም…

ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 196 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 196 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎች በስፋት ለመመለስ በታያዘው እቅድ መሰረት በርካታ ዜጎች በየቀኑ ወደ አገራቸው እየተመለሱ እንደሚገኙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት…

በሀገር ውስጥና በውጭ ያለን ኢትዮጵያውያን አንድና ብዙ ሆነን በብዙ መስኮች ለማሳካት እንነሣ – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀገር ውስጥና በውጭ ያለን ኢትዮጵያውያን አንድና ብዙ ሆነን በብዙ መስኮች ለማሳካት እንነሣ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ‘‘ብዙ ሆነን፣ ብዙ ነገሮችን በብዙ መስኮች…

ኢትዮ ቴሌኮም የ4ጂ አገልግሎት በደቡብ ሪጅን በ12 ከተሞች በይፋ አስጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮቴሌኮም የአራተኛው ትውልድ የኢንተርኔት አገልግሎት በደቡብ ሪጅን በ12 ከተሞች በይፋ አስጀምሯል፡፡ የአገልግሎቱ መጀመር ለሀገራዊ እድገትና ብልፅግና ከፍተኛ አበርክቶ እንዳለው ተመልክቷል፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት…