የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትሩ የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ አስመረቁ Meseret Awoke Mar 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የይርጋአለም የተቀናጀ የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ አስመርቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ እና ከፌዴራልና ከክልል አመራሮች ጋር በመሆን የይርጋለም…
የሀገር ውስጥ ዜና ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ለአቶ አባ ዱላ ገመዳ እና ለአቶ አብዱላሂ አሊ ሸሪፍ የክብር ዶክትሬት አበረከተ Meseret Awoke Mar 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ለአቶ አባ ዱላ ገመዳ እና ለአቶ አብዱላሂ አሊ ሸሪፍ የክብር ዶክትሬት አበርክቷል፡፡ የሐረማያ ዩኒቨርስቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ በጤናና በህክምና ሳይንስ ዘርፍ ያሰለጠናቸውን ከአምስት መቶ በላይ ተማሪዎችን ከመጀመሪያ እስከ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምዕራብ አርሲ ዞን በመስኖ የለማን የስንዴ ሰብልን ጎበኙ Meseret Awoke Mar 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2013 ዓም (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በምዕራብ አርሲ ዞን ኤበን አርሲ ወረዳ ሾባ ቡልቱም ቀበሌ በመስኖ የለማን የስንዴ ሰብል ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ፤የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለ ማርያም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስ ክትባት በተለያዩ ክልሎች መሰጠት ተጀመረ Meseret Awoke Mar 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ክትባት በተለያዩ ክልሎች መሰጠት ጀምሯል፡፡ ክትባቱ በተለያዩ ክልሎች መሰጠት የጀመረ ሲሆን፥ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በትግራይ ክልል በመቐለ ከተማ በመገኘት ክትባቱን በይፋ አስጀምረዋል፡፡ በተመሳሳይ በሶማሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት የክልሉን ሰንደቅ ዓላማ ለመቀየር የቀረበውን አዋጅ አፀደቀ Meseret Awoke Mar 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ምክር ቤት የክልሉን ሰንደቅ ዓላማ ለመቀየር የቀረበውን አዋጅ አፅድቋል። በቀጣይ 6 ወራት በጥናት ላይ ተመስርቶ የአማራ ህዝብን ታሪክና ስነ ልቦና የሚያንፀባርቅ ሰንደቅ ዓላማ ተዘጋጅቶ ጥቅም ላይ እንዲውልም ምክር ቤቱ ውሳኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮቪድ-19 ክትባት በኦሮሚያ ክልል ሞጆ ከተማ መስጠት ተጀመረ Meseret Awoke Mar 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በኦሮሚያ ክልል ሞጆ ከተማ የሞጆ ፕራይመሪ ሆስፒታል የኮቪድ-19 ክትባት ዛሬ መስጠት ጀምሯል። በክትባት ማስጀመሪያ መርሀ ግብሩ ላይ የጨፌ ኦሮሚያ አፈጉባኤ ሎሚ በዶ ፣የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር መንግስቱ በቀለ የሞጆ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ መሰረት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአፍሪካ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 4ሚሊየንን አለፈ Meseret Awoke Mar 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 4 ሚሊየን ማለፉን የአህጉሪቱ የበሽታ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ማዕከል አስታውቋል፡፡ እንደማዕከሉ መረጃ በአህጉሪቱ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ4 ሚሊየን 5 ሺህ 200 በላይ ሲሆን ከ107 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ባለፉት ስድስት ወራት ከ230 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ Meseret Awoke Mar 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ባለፉት ስድስት ወራት ከ230 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል፡፡ የድርጅቱን የስድስት ወራት አፈጻጸም አስመልክቶ ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ወይዘሮ ሃና አርአያስላሴ መግለጫ ሰጥተዋል። ወይዘሮ ሃና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶች ቀንን በማስመልከት በሶስት የሴቶች ትውልድ መሪዎች መካካል ያለውን ግንኙነት የሚያጠናክር የፓናል ውይይት ተካሄደ Meseret Awoke Mar 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የዘንድሮ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን /ማርች 8/ በማስመልከት በይነ ትውልድ በሶስት የሴቶች ትውልድ መሪዎች መካካል ያለዉን ግንኙነት የሚያጠነክር የፓናል የዉይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡ የዘንድሮ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በማስመልከት ሚኒስቴር መስሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮቪድ19 ክትባትን ወደ ሃገር ውስጥ ማስገባት በሚቻልበት አግባብ ላይ ውይይት ተካሄደ Meseret Awoke Mar 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኮቪድ-19 ክትባትን ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባትና ለማሰራጨት እየተደረገ ስላለው አጠቃላይ ሁኔታ ውይይት ተደርጓል፡፡ ከተለያዩ ተቋማት የተዋቀረው ሀገራዊ የኮቪድ-19 ክትባት የበላይ አስተባባሪ ኮሚቴ ክትባቱን ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባትና…