Fana: At a Speed of Life!

ምርጫው ሰላማዊ በሆነ መልኩ እንዲካሄድ አስፈላጊ ዝግጅት ማድረጋቸውን የአማራ እና ደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽኖች ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲካሄድ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የአማራ እና ደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽኖች አስታውቀዋል፡: ምርጫውን ጨምሮ ሌሎች የፀጥታ ችግሮችን መከላከል እና መቆጣጠር የሚያስችሉ አደረጃጀቶችን እስከ ቀበሌ…

በደቡብ ክልል 13 ከተሞች የከተማ ምግብ ዋስትና ፕሮግራም ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል 13 ከተሞች የከተማ ምግብ ዋስትና ፕሮግራም ሊጀመር መሆኑን የደቡብ ክልል ኢንተርፕራይዞችና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ገለጸ። ፕሮግራሙን በማስመልከት የፌደራል ከተሞች ስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ በሀዋሳ ስልጠና ሰጥቷል።…

የአፍሪካ ሃገራት የኮቪድ-19 ክትባት መስጠት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሃገራት የኮቪድ-19 ክትባት መስጠት መጀመራቸው ተነገረ፡፡ ግብጽ እና ጋና የኮቪድ- 19 ክትባት መስጠት የጀመሩ ሲሆን፤ ናይጄሪያን ጨምሮ ሌሎች ሃገራትም ክትባቱን ዛሬ ይጀምራሉ ተብሏል፡፡ እስካሁን በአህጉሪቱ በኮቪድ-19 የተያዙ…

የአሜሪካ በሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ገብነት አግባብነት የለውም- ሩሲያ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በሉአላዊ ሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ከመግባት እንድትቆጠብ ሩሲያ ጥሪ አቀረበች፡፡ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ቡድን በሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት የሚያደርገውን…

አምባሳደር ፍፁም አረጋ በዋሺንግተን ዲሲ ከኢጋድ አባል ሀገራት አምባሳደሮች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢፌዴሪ አምባሳደር ፍፁም አረጋ በዋሺንግተን ዲሲ ከኢጋድ አባል ሀገራት አምባሳደሮች ጋር መከሩ፡፡ በዌቢናር በተካሄደው ውይይት በጋራ ፍላጎቶች እና ጥቅሞች ላይ ትኩረት መደረጉን አምባሳደሩ ገልፀዋል፡፡ በቀጠናው ችግሮች ሲያጋጥሙ…

ዩኒቨርሲቲው የማኅበረሰቡን ችግር ለመፍታት የጀመራቸውን ስራዎች ሊያጠናክር ይገባል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰቡን ችግር ለመፍታት የጀመራቸውን ስራዎች እንዲያጠናክር ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አሳሰቡ። ዩኒቨርሲቲው 70ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አክብሯል። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በቪዲዮ ባስተላለፉት መልዕክት…

በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ላይ የባህል ማዕከል እየተገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ የሚገኘውና የሆራ አርሰዲ የኢሬቻ በዓል የሚከበርበት አካባቢ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የባህል ማዕከል እየተገነባ መሆኑን የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ገልጿል፡፡ የግንባታ ወጪውን የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር የሚሸፍን ሲሆን፤…

ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ በትብብር እየሰራን ነው- የፖለቲካ ፓርቲዎች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ፍትሃዊና በህዝብ ዘንድ ተአማኒ ሆኖ እንዲጠናቀቅ በትብብር እየሰሩ መሆናቸውን በጋምቤላ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ገለጹ። የብልጽግና ፓርቲ ጋምቤላ ክልል ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ላክድር…

በአማራ ክልል ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ ለሚገነባው የሲሚንቶ ፋብሪካ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ በ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ወጪ ለሚ ናሽናል የሲሚንቶ ፋብሪካ ሊገነባ ነው፡፡ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የመሰረት ድንጋይ ያስቀመጡ ሲሆን፥ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ፣…

አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ከህንድና ኮንጎ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአልጀሪያ የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በአልጄሪያ ከህንድና ከዲሞክራቲክ ሪፓብሊክ ኮንጎ አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ነብያት የወቅቱ የተመድ ተለዋጭ አባል ሀገር ከሆነችው የህንድ አምባሳደር…