በ170 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው የአየር ወለድ ማሰልጠኛ ህንጻ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በ170 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው በልዮ ዘመቻዎች ኃይል ስር የሚገኘው የአየር ወለድ ማሰልጠኛ ህንጻ የመሰረተ ድንጋይ ተቀምጧል፡፡
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ በልዮ ዘመቻዎች ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል ስር በሚገኘው የአየር…