Fana: At a Speed of Life!

መስፈርቱን ሳያሟሉ የኮቪድ-19 የላብራቶሪ ምርመራ እናደርጋለን የሚሉ ተቋማት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ኢንስቲትዩቱ አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መስፈርቱን ሳያሟሉ የኮቪድ-19 የላብራቶሪ ምርመራ እናደርጋለን የሚሉ ተቋማት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል ሲል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳሰበ። ኢንስቲትዩቱ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የላብራቶሪ ማስፋፊያን ጨምሮ…

ህዝቡን ከድህነት ለማላቀቅና የልማት ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት ይሰራል- ጨፌ ኦሮሚያ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ህዝብን ከድህነት ለማላቀቅና የልማት ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እንደሚሰራ የጨፌ ኦሮሚያ አስታወቀ። ሁለተኛ ቀኑን የያዘው የጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤ ዛሬም ቀጥሏል። ጨፌ ኦሮሚያ በ5ኛ የስራ ዘመን 6ኛ አመት 13ኛ መደበኛ…

ድሬዳዋ ከተማና ሰበታ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋ እና ሰበታ ከተማ ረፋድ ላይ ባደረጉት ጨዋታ ሁለት አቻ ተለያይተዋል፡፡ ለድሬዳዋ ከተማ ጁንያስ ናንጂቦ እና ሄኖክ ኢሳያስ ጎል ሲያስቆጥሩ፤ ለሰበታ ከተማ ፍጹም ገብረማርያም ሁለት ጎሎችን አስቆጥሯል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…

“እኔም ለደሴ እሮጣለሁ” ሕዝባዊ ሩጫ በደሴ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ ከተማ እግር ኳስ ክለብን ለመደገፍ "እኔም ለደሴ እሮጣለሁ" በሚል መሪ ቃል ሕዝባዊ ሩጫ በደሴ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የደሴ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች ማኅበር ባዘጋጀው ሕዝባዊ ሩጫ ላይ በርካታ የከተማዋ ነዋሪዎችና ከተለያዩ…

125ኛውን የዓድዋ ድል በማሰብ በደብረብርሃን ከተማ የሩጫ ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛውን የዓድዋ ድል በማሰብ በደብረብርሃን ከተማ የስድስት ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር ተካሄደ። የሰሜን ሸዋ ዞን ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ ትዕግስት መኳንንቴ የአሁኑ ትውልድ ከቀደምት እናትና አባቶቹ ታሪክን በመማር በተሠማራበት ውጤታማ…

ወጣቶች የጥንት አባቶችና እናቶች ያስረከቧቸውን ሀገር ጠብቀው ለትውልድ ለማሻገር ጠንክረው ሊሰሩ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ወጣቶች የጥንት አባቶችና እናቶች ያስረከቧቸውን የተከበረችና ታሪካዊት ሀገር ጠብቀው ለቀጣዩ ትውልድ ለማሻገር ጠንክረው መስራት ይኖርባቸዋል ተባለ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና በጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ ቢሮ 125ኛውን የአድዋ ድል በዓልን…

የማህበረሰብ አቀፍ ስፖርታዊ እንቅስቃሴን ተደራሽ ለማድረግ አመራሩ የበኩሉን ሊያበረክት እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህበረሰብ አቀፍ የጤናና አካል ብቃት እንቅስቃሴ በድሬዳዋ ከተማ ተካሄደ ፡፡ በመርሀ ግብሩ ላይ በመገኘት መልዕክት ያስተላለፉት የኢፌዴሪ ስፖርት ኮምሽን ምክትል ኮምሽነር አቶ ዱቤ ጅሎ የማህበረሰብ አቀፍ የጤናና አካል ብቃት እንቅስቃሴ…

በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የምሁራንን ተሳትፎ የሚያስተባብር ፎረም ሊመሰረት ነዉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የምሁራንን ተሳትፎ የሚያስተባብር ፎረም ለመመሰረት የሚያግዝ ጊዜያዊ ኮሚቴም ተደራጅቷል፡: ጊዜያዊ ኮሚቴዉ የፎረሙን አደረጃጀት አስመልክቶ ጥናት በማድረግ የመቋቋሚያ ምክረ-ሀሳብ የሚያቀርብ ሲሆን በአጭር ጊዜ ዉስጥ ፎረሙ…

125ኛው የአድዋ የድል በአል በአድዋ ድልድይ ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛው የኢትዮጵያውያንና የጥቁር ህዝቦች የድል በአል በአድዋ የጀግኖች መታሰቢያ በሆነው የአድዋ ድልድይ በድምቀት ተከበረ ። 125ኛው የአድዋ በአል ድል ቀን በስፖርት ቤተሰቡና በየካ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ፣ ጥሪ በተደረገላቸው እንግዶች…

ኢትዮጵያውያን በአድዋ ያሳዩነትን ዘመን ተሻጋሪ ድል የአሁኑ ትውልድ ግድቡን በማጠናቀቅ እንዲደግመው ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀደምት ኢትዮጵያውያን በአድዋ ያሳዩነትን ዘመን ተሻጋሪ ድል የአሁኑ ትውልድ የህዳሴ ግድብን በማጠናቀቅ እንዲደግመው ጥሪ ቀረበ። የኢፌዴሪ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ወቅታዊ…