Fana: At a Speed of Life!

125ኛው የአድዋ ድል በዓል በኬንያ ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛው የአድዋ ድል በዓል ዛሬ የካቲት 20 ቀን 20213 ዓ.ም በኬንያ የኢፌዴሪ ኤምባሲ አዘጋጅነት በበይነ-መረብ ተከብሯል። በበዓሉ ላይ የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶ/ር ሂሩት ካሳው፣ በኬንያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የውጭ ግንኙነት…

በምረጡኝ ቅስቀሳ የሚተላለፉ መልዕክቶች ግጭትና ጥላቻ ቀስቃሽ መሆን የለባቸውም – የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሥልጣን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች በምረጡኝ ቅስቀሳቸው በሚዲያ የሚያስተላልፏቸው መልዕክቶች ግጭትና ጥላቻ ቀስቃሽ እንዳይሆኑ ሊጠነቀቁ እንደሚገባ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን አሳሰበ። የፖለቲካ ፓርቲዎች በበኩላቸው የምርጫ ስነ-ምግባር መመሪያውን መርህ…

በወልድያና አካባቢዋ በ15 ቀናት ውስጥ 76 ሰዎች በእብድ ውሻ ተነከሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በወልድያ ከተማና አካባቢው በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ በእብድ ውሻ የተነከሱ 76 ሰዎች ለህክምና መምጣታቸውን የወልድያ ሆስፒታል አስታወቀ። የሆስፒታሉ ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር ሞገስ በርየ፤ በአካባቢው የእብድ ውሻ በሽታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተስፋፋ…

የሶማሌ ክልል ዳያስፖራ አባላት የመጀመሪያ ክልላዊ ውይይት በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ዳያስፖራ አባላትን ሁለንተናዊ ተሳተፎ የማሳደግ ዓላማ ያለው የመጀመሪያው ክልላዊ የዳያስፖራ ውይይት በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት እንዳሉት፤ ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ከ3…

የኦሮሚያ ክልል የስራ ኃላፊዎች በአዳማ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል የስራ ኃላፊዎች በአዳማ ከተማ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የከተማ ልማት ክላስተር አስተባባሪ ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የተመራ ልዑክ በአዳማ ከተማ ተገንብተው ለአገልግሎት የበቁ…

በድሬዳዋ አስተዳደር ለትግራይ ክልል ዜጎች የሀብት ድጋፍ አሰባሰብ ስራ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በድሬዳዋ አስተዳደር ለትግራይ ክልል ዜጎች የሀብት ድጋፍ አሰባሰብ ስራ በይፋ ተጀምሯል፡፡ በትግራይ ክልል ጥቅምት 24 በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት ላይ በጁንታው የጥፋት ሀይል የደረሰውን ጥቃት በመመከት እና ህግ እና ስርአት የማስከበሩ ተግባር…

በፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን የትምህርት ቤት ምገባ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን 161 ሺህ ተማሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የትምህርት ቤት ምገባ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተከናወነ። በመርሃ ግብሩ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳ፣…

የፌዴራል እና የደቡብ ክልል የስራ ኃላፊዎች በጋሞ ዞን ጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ዶርዜ ከተማ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴራል እና የደቡብ ክልል የስራ ኃላፊዎች በጋሞ ዞን ጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ዶርዜ ከተማ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ…

ፌስቡክ ከሶስት የአውስትራሊያ መገናኛ ብዙሃን ጋር ለሚያጋሩት ዜና ገንዘብ ለመክፈል ተስማማ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፌስቡክ ከሦስት የአውስትራሊያ መገናኛ ብዙሃን ጋር በገጹ ላይ ለሚያጋሩት ዜና ገንዘብ መክፈል የሚያስገድደውን ስምምነት ተፈራረመ፡፡ የአውስትራሊያ ፓርላማ እንደፌስቡክ ያሉ የቴክኖሎጅ ኩባንያዎች ተጠቃሚዎች በገጻቸው ላይ ለሚያጋሩት ዜና ገንዘብ…

ቀጣዩ ምርጫ በብሔራቸው ከተሰየመ ክልል ውጪ የሚኖሩ ዜጎችን ተሳትፎ ባረጋገጠ መልኩ ሊካሄድ ይገባዋል -የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቀጣዩ ምርጫ በብሔራቸው ከተሰየመ ክልል ውጪ የሚኖሩ ዜጎችን ተሳትፎ ባረጋገጠ መልኩ ሊካሄድ ይገባዋል አለ የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ፡፡ የመማክርት ጉባኤው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፡ ከክልላቸው ውጪ የሚኖሩ ዜጎች…