የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ስቴፋኒ ጆቢን በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ Meseret Awoke Feb 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ስቴፋኒ ጆቢን በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ሆነው መሾማቸውን የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የካናዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርክ ጋርኔው እንዳስታወቁት፤ በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር እና የአገሪቱ የአፍሪካ ህብረት ቋሚ ታዛቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ዋና ዳይሬክተር ቼፕቶ አሞስ ኪፕሮኖህ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Feb 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር በትብብር የሚከናወኑ ፕሮጀክቶችን በተመለከተ ከዋና ዳይሬክተሩ ቼፕቶ አሞስ ኪፕሮኖህ ጋር ተወያዩ ፡፡ ሚንስትሩ መስሪያ ቤቱ እያከናወናቸው ስለሚገኙ ዋና ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰዎች ለሰዎች ድርጅት ለልማት ስራዎች 600 ሚሊየን ብር በጀት መድቦ እየተንቀሳቀሰ ነው Meseret Awoke Feb 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰዎች ለሰዎች ድርጅት በ2013/2014 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ለሚያከናውናቸው የልማት ስራዎችን ለማከናወን የ600 ሚሊየን ብር በጀት መድቦ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ገለፀ። ድርጅቱ የጤና ሚኒስቴር ኮቪድ-19 ወረርሽኝን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር እዮብ ተካልኝ በኢትዮጲያ ስላሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ለፈረንሳይ ኩባንያዎች ማብራሪያ ሰጡ Meseret Awoke Feb 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የገንዘብ ሚኒስቴር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ዙሪያ ለፈረንሳይ ኩባንያዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ዶክተር እዮብ የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት ዕድሎችን ለፈረንሣይ ኩባንያዎች ለማስተዋወቅ ውይይት ያካሄዱ ሲሆን፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ጉሙሩክ ኮሚሽን በቴክኖሎጂ የተደገፈ የዋጋ አተማመን አገልግሎት በቅርቡ ሊጀምር ነው Meseret Awoke Feb 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጉሙሩክ ኮሚሽን በገቢና ወጪ ዕቃዎች ላይ የሚሰጠውን የዋጋ አተማመን እና የካርጎ ትራኪንግ አገልግሎት ስርዓትን በቴክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ ከፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ በሐረር ከተማ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ Meseret Awoke Feb 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድን ጨምሮ ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ ባለድርሻ አካላት በሐረር ከተማ እየተገነቡ ያሉ እና ተገንብተው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡ የስራ ኃላፊዎቹ በከተማዋ የስራ ዕድል ፈጠራ…
የሀገር ውስጥ ዜና አለም አቀፉዊ ሴቶችን በሳይንስ ቀን ተከበረ Meseret Awoke Feb 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አለም አቀፉዊ ሴቶችን በሳይንስ ቀን በኢትዮጲያ ተከብሯል፡፡ "ሴት ሳይንቲስቶች ኮቪድ-19ን ለመዋጋት ግንባር ቀደም ናቸው" በሚል አለም አቀፋዊ መሪ ቃል መሰረት የኢትዮጲያ ስፔንስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አጋር አካላት ጋር በጋራ በመሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ዶ/ር ፍፁም አሰፋ ከተባበሩት መንግሥታት የልማት ድርጅት የሥነ ሕዝብ ልማት ፈንድ ተወካይ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Feb 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ኮሚሽነር ዶክተር ፍፁም አሰፋ ከተባበሩት መንግሥታት የልማት ድርጅት የሥነ ሕዝብ ልማት ፈንድ ተወካይ ወይዘሮ ዴኒያ ጌይል ጋር ተወያይተዋል፡፡ የኢፌዴሪ ፕላንና ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ፍፁም አሰፋ ከተባበሩት መንግሥታት የልማት ድርጅት የሥነ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኮቪድ-19 ክትባት ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ በአፍሪካ እንደሚሰጥ ይጠበቃል Meseret Awoke Feb 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በኦክስፎርድ የተመረቱ ሁለት የኮቪድ-19 ክትባቶች ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ በአፍሪካ ሊሰጡ እንደሚችሉ ተገለፀ፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት በኮቫክስ እቅድ አማካኝነት ክትባቶቹን ወደ አፍሪካ ሀገራት የሚላኩበትን መንገድ ምቹ በማድረግ ለአስቸኳይ አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ልዑክ በትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ እየቀረበ መሆኑን ገለጸ Meseret Awoke Feb 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ልዑክ በትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ እየቀረበ መሆኑን ገለጸ። የህብረቱ ልዑክ እና የፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔካ ሀቪስቶ በጉዳይ ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር አመርቂ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል። ፔካ…