Fana: At a Speed of Life!

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ድጋፍ አደረጉ፡፡ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና ሰራተኞች ሀገርንና ህግን ለማስከበር ግንባር…

የመከላከያ ሠራዊት በወሳኝ የህወሓት ዒላማዎች ላይ ከመቐለ ከተማ ውጭ የታለመ የአየር ጥቃት ማካሄዱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት በትክክለኛ መረጃ ላይ ተመሥርቶ በወሳኝ የህወሓት ዒላማዎች ላይ ከመቐለ ከተማ ውጭ የታለመ የአየር ጥቃት ማካሄዱ ተገለፀ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ በሁለት ዓለም ዐቀፍ መገናኛ ብዙኃን አማካኝነት በመቐለ…

የትግራይ ልዩ ኃይልና ሚሊሺያ እጁን በመስጠት ራሱንና ሕዝቡን እንዲያድን የተሰጠው የ3 ቀን የጊዜ ገደብ ዛሬ ተጠናቋል- ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ልዩ ኃይልና ሚሊሺያ የስግብግቡ ጁንታ እኩይ ዓላማ ማስፈጸሚያ ከመሆን ይልቅ እጁን ለመከላከያ በመስጠት ራሱንና ሕዝቡን እንዲያድን የተሰጠው የ3 ቀን የጊዜ ገደብ ዛሬ መጠናቀቁን ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። በዚህ ጥሪ የተጠቀሙ…

የሊቢያ የሰላም ድርድር የሽግግር መንግስት ሳይሰየም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊቢያ ድርድር ጊዜያዊ አዲስ የሽግግር መንግስት እና የፕሬዚዳንት ምክር ቤት ሳይሰየም ተጠናቀቀ፡፡ በሊቢያ የተባበሩት መንግስታት መልዕክተኛ ስቴፋኒ ዊሊያምስ በሃገሪቱ አዲስ የሽግግር መንግስት እንዳልተሰየመ ተናግረዋል፡፡ በድርድሩ ተፋላሚ…