Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከሳዑዲ አረቢያ ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ተወካዮች ልዑክ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሳዑዲ አረቢያ ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ተወካዮች ልዑክ ጋር ተወይዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከእስያ ጉብኝታቸው ማምሻውን ተመልሰዋል፡፡ በዚህም ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሦስት ቀናት…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ቫር ሥራ ላይ መዋሉ እንዲቀጥል ወሰኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በቪዲዮ የተደገፈ ዳኝነት (ቫር) በሚቀጥለው የውድድር ዘመንም ሥራ ላይ መዋሉ እንዲቀጥል ወሰኑ፡፡ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 20 ክለቦች ቫር ሥራ ላይ መዋሉ ‘‘ይቀጥል ወይስ ይቋረጥ?’’ በሚል ሀሳብ ላይ ድምጽ…

የዕድሜ ባለጸጋዋ የልጅ እናት ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእድሜ አንጋፋዋ ጣሊያናዊት በ63 ዓመታቸው የልጅ እናት መሆናቸው ተሰምቷል፡፡ ሴት ልጅ በተፈጥሮ ከአርባዎቹ አጋማሽ በኋላ ልጅ የመውለድ ተስፋዋ የጭላንጭል ታክል ናት ይባላል፡፡ ሆኖም አንዳንድ ተፈጥሮና የዓለም ክስተቶች ከማስደነቅም በላይ…

በሱዳን ያለውን ግጭት ለማስቆም የሱዳን ህዝብ የሠላም ጥረቶች መሪና ባለቤት መሆን አለበት – አምባሳደር ምስጋኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ያለውን ግጭት ለማስቆም የሱዳን ህዝብ የሠላም ጥረቶች መሪና ባለቤት መሆን አለበት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ አስገነዘቡ። አምባሳደር ምስጋኑ በኢትዮጵያ የሱዳን ሪፐብሊክ እጩ አምባሳደር ኤልዘይን ኢብራሂም…

በጦር መሳሪያ ዝውውርና ቁጥጥር ላይ የሚወያይ የባለድርሻ አካላት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በጦር መሳሪያ ዝውውርና ቁጥጥር ላይ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ይገኛል፡፡ በመድረኩ፥ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከመከላከያ ሠራዊት ኮሚሽነር ጀኔራሎችና ከፍተኛ መኮንኖች፣ ከክልል የፖሊስ…

በአፍሪካ ቀንድ ያለውን የውሃ ችግርና የአየር ንብረት ቀውስ ለመቋቋም ጥረት እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) እና የዓለም ባንክን ጨምሮ ሌሎች ዓለም አቀፍ ድርጅቶች በአፍሪካ ቀንድ ያለውን የውሃ ችግርና የአየር ንብረት ቀውስ ለመቋቋም ጥረት እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የአየር ንብረት ቀውሱ በአፍሪካ ቀንድ የውሃ…

የኮሎምቢያው ኮንሴፕቶስ ኩባንያ በኢንቨስትመንት ተሰማርቶ የኮንስትራክሽን ግብዓት የማምረት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮንሴፕቶስ የተሰኘ የኮሎምቢያ ኩባንያ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ በኢንቨስትመንት በመሰማራት ካገለገሉ የፕላስቲክ ተረፈ ምርቶች ለኮንስትራክሽን የሚሆኑ ግብዓቶችን የማምረት ፍላጎት እንዳለው ገልጿል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን…

ሳዑዲ በባቡር መሰረተ ልማትና በአየር ትራንስፖርት መስክ ከኢትዮጵያ ጋር ለመስራት እንደምትፈልግ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ አረቢያ በባቡር መሰረተ ልማት እና በአየር ትራንስፖርት መስክ ከኢትዮጵያ ጋር በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳላት ገለጸች፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ ዴንጌ ቦሩ በሳይንስ ሙዚየም በተካሄደው የኢትዮ-ሳውዲ ኢንቨስትመንትና…

በአፋር ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ የ2016/17 ዓ.ም ክልል አቀፍ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀመሩ፡፡ የበጎ ፈቃድ አገልግሎቱ የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ የተጀመረ ሲሆን÷ በክልሉ በሁሉም ከተሞች በተቀናጀ መልክ ተጠናክሮ…

የምድር ድንቅ ስጦታን ከስጋት ለመታደግ …

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምድር ለሰው ልጆች ያበረከተችውን ድንቅ ስጦታ በአግባቡ ጠብቆ ባለማቆየትና ባለመጠበቅ መልሰን እያጣነው ይመስላል፡፡ አካባቢ ማለት በዙሪያችን ያሉት ህይወት ያላቸውና የሌላቸው ነገሮች ድምር ውጤት ሲሆን በከባቢው ውስጥ የሚኖረው ሥነ-ፍጥረት…