የሀገር ውስጥ ዜና ተቋሙ በግንባታ ዘርፍ 2 ቢሊየን ብር የብክነት ተጋላጭነትን ታድጓል Meseret Demissu Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን በ2013 በጀት ዓመት ባካሄደው የግንባታዎች የቁጥጥር ስራዎች 2 ብሊየን ብር የሚሆን የመንግስት በጀት ከብክነት ተጋላጭነት ታድጓል፡፡ ተቋሙ ከፍተኛ የመንግስት ግንባታ ፕሮጀክቶችን ሂደት ከሕግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በከተሞች የድንገተኛ እና ፅኑ ህሙማን ህክምና አገልግሎት ለማሻሻል እየተሰራ ነው-ዶክተር ሊያ ታደሰ Meseret Demissu Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተሞች የድንገተኛ አደጋ እና ፅኑ ህሙማን ህክምና አገልግሎት በተቀናጀ መንገድ ለማሻሻልና ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናገሩ። የድንገተኛ አደጋ እና እና ፅኑ ህሙማን ህክምና ማሻሻያ ፕሮግራም አፈጻጸመ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝቡ አሸባሪው ትህነግን እሾህ ሆኖ እየወጋው ነው- አቶ ቀለምወርቅ ምህረቴ Meseret Demissu Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቡ አሸባሪው ትህነግን እሾህ ሆኖ እየወጋውእንደሚገኝ የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቀለምወርቅ ምህረቴ ገለጹ፡፡ የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቀለም ወርቅ አሸባሪው ትህነግ ወረራ በፈጸመባቸው አካባቢዎች የእምነት ቦታዎችን፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ለአፋር ክልል ተጎጂዎች ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ክልል መንግስት አሸባሪው ጁንታ ቡድን በአፋር ህዝብ ላይ በከፈተው ጦርነት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች የምግብና የመድኃኒት ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉን በአፋር ሰመራ ተገኝተው ለአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ያስረከቡት…
የሀገር ውስጥ ዜና 3 ሲኖትራክ ተሽከርካሪዎችን የሰረቁ 9 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Demissu Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ7 ሚሊየን ብር በላይ የዋጋ ግምት ያላቸው 3 ሲኖትራክ ተሽከርካሪዎችን የሰረቁ 9 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ። ወንጀሉ የተፈፀመው በየካ ክፍለ ከተማ አያት አደባባይ አካባቢ በሚገኘዉ ቻርጄር ጀኔራል ቢዝነስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገወጥ መንገድ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ በማስገጠም ሲጠቀሙ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Demissu Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የማያውቀውን የኤሌክትሪክ ቆጣሪ በማስገጠም የኤሌክትሪክ ሃይል ሲጠቀሙ የነበሩ ግለሰቦች እና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ። የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤልጂየምና ሉግዘምበርግ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአውሮፓ ህብረት ፊት ለፊት ሰልፍ አደረጉ Meseret Demissu Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልጂየምና ሉግዘምበርግ እንዲሁም በአካባቢው በሚገኙ ሃገራት የሚኖሩ ኢትዮጵታውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአውሮፓ ህብርት ፊት ለፊት ሰልፍ አደረጉ፡፡ ሰልፈኞቹ "ከኢትዮጵያ ላይ እጃችሁን አንሱ"፣ "የሃሰት ፕሮፓጋንዳን አቁሙ"፣ "የአውሮፓ ህብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የችግኝ ተከላ አካሄዱ Meseret Demissu Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች በአርባ ምንጭ ከተማ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ አካሄዱ:: በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተካሔደ ያለውን ኢትዮጵያን እናልብሳት የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከመዲናዋ የተውጣጡ 45 የህክምና ባለሙያዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የህክምና አገልግሎት እየሰጡ ነው Meseret Demissu Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ ሆስፒታሎች የተውጣጡ 45 የህክምና ባለሙያዎች በኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል ተገኝተው ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የህክምና አገልግሎት እየሰጡ ነው፡፡ ከ11 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ የህክምና ቁሶችን አሟልቶ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓትን ለማጥፋት የሚደረገው ትግል በአሸባሪው ሸኔ ላይም ተግባራዊ ሊደረግ ይገባል – አቶ ታዬ ደንደአ Meseret Demissu Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ህወሓትን ለማጥፋት የሚደረገው ትግል በአሸባሪው ሸኔ ላይም በተመሳሳይ መልኩ ሊተገበር ይገባዋል ሲሉ የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት የሕዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ታዬ ደንደአ ገልጸዋል፡፡ አቶ ታዬ ደንደአ አሸባሪው ህወሓትም ሆነ…