Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያን እንጀራ እየበሉ ኢትዮጵያን መልሶ መውጋት ተገቢ አይደለም-ፕሮፌሰር ታከለ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያን እንጀራ እየበሉ ኢትዮጵያን መልሶ መውጋት ተገቢ አይደለም ሲሉ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ታከለ ታደሰ ተናገሩ። ሀገር ምጥ ላይ እያለች የተደላደለ ኑሮ መኖር ጤነኝነት አይመስልም ያሉት የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ…

የሲቪክ ማህበራት አሸባሪውን ትህነግ ለመመከት ዝግጁ ነን አሉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሃትን አሸባሪ ቡድን ለመመከት በሚደረገው ጥረት የበኩላችንን ሃላፊነት ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን የተለያዩ የሲቪክ ማህበራት ገለፁ። ማህበራቱ አሸባሪው የህወሃት የሽብር ቡድን በአፋር ክልል በሕጸናት፣ ሴቶችና አረጋውያን ላይ የፈፀመው ግድያ በፅኑ…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ አሸባሪው ህወሃት በአፋር ክልል በሰላማዊ ዜጎች ላይ በፈጸመው ጥቃት የተሰማቸውን ሃዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አሸባሪው ህወሃት በአፋር ክልል በ240 ሰላማዊ ዜጎች ላይ በፈፀው ጥቃት ህይወታቸውን ላጡ ኢትዮጵያውያን የተሰማቸውን ሃዘን ገለፁ፡፡ ከንቲባዋ በሃዘን መግለጫቸው…

በበጀት ዓመቱ ለጎረቤት ሀገራት ከተሸጠ የኤሌክትሪክ ኃይል ከ90 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው የ2013 በጀት ዓመት ለጎረቤት ሀገራት ከተሸጠ የኤሌክትሪክ ኃይል ከ90 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በበጀት ዓመቱ ለሱዳን እና ጅቡቲ 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ኪሎ ዋት…

የህልውና ዘመቻ በኬት እስኪጠናቀቅ የተጀመረው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትህነግ አሸባሪ ቡድን ለመደምሰስ ለተጀመረው የህልውና ዘመቻ በኬት እስኪጠናቀቅ የተጀመረው ሁለንተናዊ ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተንካይ ጆክ አስታወቁ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የክልሉ…

ጋዜጠኞች የአሸባሪውን ቡድን ሀሰተኛ የመረጀ ጦርነት በማጋለጥ ሃላፊነታቸውን እንደሚወጡ አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ሀሰተኛ መረጃ በመንዛት ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የከፈተውን የመረጃ ጦርነት ለመመከት እውነታውን በማጋለጥ በሙያቸው ለአገር ሉዓላዊነት ዘብ እንደሚቆሙ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ገለፁ። ከኢዜአ ጋር ቆይታ…

አሸባሪው ህወሃት የፈጸማቸው ኢ-ሰብዓዊ የጭካኔ ድርጊቶች  በዓለም አቀፋ ወንጀል  ያስጠይቃሉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  አሸባሪው የህወሃት ቡድን የሰብዓዊ እርዳታ እህልን ማቃጠል፣ ተፈናቅለው በካምፕ በተጠለሉ ህጻናት፣ ሴቶችና አዛውንቶች ላይ የፈጸማቸው የጅምላ ጭፍጨፋዎች በዓለም አቀፍ የሽብር ወንጀል ያስጠይቃሉ ሲሉ ኢዜአ ያነጋገራቸው የገንዳውሃ ነዋሪዎች ገለጹ።…

መኢአድ ኢትዮጵያ የገጠማትን የህልውና አደጋ ለመመከት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የገጠማትን የህልውና አደጋ ለመመከት ዝግጁ መሆኑን የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) አስታወቀ። መኢአድ አሸባሪው የህወሓት ቡድን እያደረሰ ያለውን አገር የማተራመስና የሽብር ተግባር አስመልክቶ ለኢዜአ በላከው መግለጫ፥ አሸባሪው…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከእንግሊዝ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር  ከሆኑት ዶክተር አላስታየር ማክፊልን  ጋር ተወያዩ ። በውይይታቸውም በትግራይ፣ አማራ እና አፋር ክልሎች የሰብዓዊ ድጋፍ በተፋጠነ መልኩ ማስተባበር ፣ ተደራሽነትን ማሳደግን…

የጎርፍ ተጋላጭነትን ለመቀነስ 600 ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ የመሰረተ ልማት ግንባታ  ተከናውኗል

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተፋሰሶች ልማት ባለስልጣን በተለያዩ የአገሪቷ አካባቢዎች 600 ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ የጎርፍ ተጋላጭነትን መቀነስ የሚያስችል የመሰረተ ልማት ግንባታ ማከናወኑን ገልጿል። የባለስልጣኑ የቅድመ ጎርፍ መከላከል ዐቢይ ኮሚቴ የተከናወኑ ተግባራትና…