Fana: At a Speed of Life!

የወጣቶች አረንጓዴ አሻራ ተከላ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኑ ኢትዮጵያን እናልብሳት የወጣቶች አረንጓዴ አሻራ ተከላ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት በተለያዩ ክልሎች መካሄዱ ተገልጿል፡፡ የአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ማስጀመርያ ክልላዊ…

የምስራቅ አፍሪካ ወጣቶች  በአዲስ አበባ ችግኝ ሊተክሉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ወጣቶች በሰላም ዙሪያ ግንዛቤ የሚለዋወጡበትና ችግኝ የሚተክሉበት የሁለት ቀናት መርሃ ግብር በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገለጸ። "ወጣቶች ሰላምን ያንጻሉ፤ አካባቢን ይንከባከባሉ" በሚል መሪ ሀሳብ የሚካሄደው ሁነት የምስራቅ አፍሪከ…

የስድስት ከተሞች የመረጃ አስተዳደር በቅርቡ ስራ ይጀምራል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስድስት ከተሞች የመረጃ አስተዳደር በቅርቡ ስራ ይጀምራል፡፡ የመረጃ አስተዳደሩ ከተሞች ራሳቸውን እንዲያስተዋውቁ፣ የሚሰሩትን ስራ ህዝብ እንዲያውቅላቸው፣ የሚሰጡት አገልግሎት እንዲተዋወቅ፣ ከውጭ የሚመጡ ሰዎች የተሟላ መረጃ እንዲያገኙ ለማድረግ…

በተሽከርካሪ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሸዋ ዞን ኤጀርሳ ለፎ ወረዳ ቢቴ ቀበሌ ልዩ ስሙ ኪሞዬ በተባለ አካባቢ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። አደጋው የደረሰው ትናንት ቀን ዘጠኝ ሰዓት ተኩል ላይ 13 ሰዎችን አሳፍሮ ከጊንጪ ከተማ…

ለኤችአይቪ ሕሙማን የሚሆን አዲስ የቲቢ መመርመሪያ ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኤችአይቪ ሕሙማን የሚሆን አዲስ የቲቢ መመርመሪያ በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል፡፡ መመርመሪያውን ወደ ስራ እያስገቡ ያሉት የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና የጤና ሚኒስቴር ከአጋር ተቋማት ጋር በመተባበር ነው። ኢትዮጵያ ከፍተኛ…

የታሊባን ሀይሎች በአፍጋኒስታን ቁልፍ አካባቢዎችን እየተቆጣጠሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍጋኒስታን ወታደሮች ወደ ጎረቤት ታጂኪስታን መሸሻቸውን ተከትሎ የታሊባን ሃይሎች ባዳክህሻን እና ካንዳሃር አካባቢ የሚገኙ አስተዳደራዊ አካባቢዎችን ተቆጣጥረዋል። የታሊባን ተዋጊዎች ወደ ድንበሩ ሲያቀኑ ከ300 በላይ የአፍጋኒስታን ወታደሮች…

ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 521 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 521 ዜጎች ወደ አገራቸው  መመለሳቸው ተገልጿል። በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ  ዜጎች  ወደ አገራቸው ለመመለስ የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል። በዚህ መሰረትም በትናትናው ዕለት 2 ሺህ 521 ዜጎች ወደ አገራቸው…

ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል 400 ሺህ  ኩንታል እህል በመቀሌ ማዕከላዊ መጋዘን ተከማችቷል – የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መንግስት ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል 400ሺ ኩንታል የምግብ እህልና አልሚ ምግቦች በመቀሌ ማዕከላዊ መጋዘን ማከማቸቱን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የግብርና ሚኒስቴር በበኩሉ ለመኸር እርሻ የሚሆን 617 ሺ…

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል   የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮጵያ የካንትሪ ፕሮግራም ዳይሬክተርና የምስራቅ አፍሪካ ማዕከል ኃላፊ ከሆኑት ከዶክተር አብዱል ካማራን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም እየተገነቡ ባሉት የአግሮ ኢንዱስትሪ…

ከሳውዲ አረቢያ ተመላሽ ስደተኞችን መልሶ ለማቋቋም ከመንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳውዲ አረቢያ ተመላሽ ስደተኞችን መልሶ ለማቋቋም ከመንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽነር አቶ ንጉሱ ጥላሁን አስታወቁ። የፌዴራል ሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽነር አቶ ንጉሱ ጥላሁን ለኢዜአ…