Fana: At a Speed of Life!

ቦርዱ የተረጋገጡ የመጨረሻ ውጤቶችን ይፋ በማድረግ ላይ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ ምክንያቶች ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የሁሉንም ምርጫ ጊዜያዊ ውጤት ይፋ ማድረግ አለመቻሉን አስታወቀ። የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚዴቅሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ የሁሉንም ምርጫ…

ኢትዮጵያ ተግባራዊ ያደረገችው የተናጥል የተኩስ አቁም አዋጅ ተሰፋ ሰጪ እርምጃ መሆኑን ሩሲያ ገለጸች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ተግባራዊ ያደረገችው የተናጥል የተኩስ አቁም አዋጅ ተሰፋ ሰጪ እርምጃ ነው መሆኑን ሩሲያ ገለጸች። የኢትዮጵያ መንግስት በቅርቡ በትግራይ ክልል ተግባራዊ ያደረገው የተናጥል የተኩስ አቁም አዋጅ በክልሉ ላይ ለውጥ…

በቡራዩ ከተማ  ህገወጥ የጦር መሳሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡራዩ ከተማ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ መያዙን የቡራዩ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ የጦር መሳሪያ ከህብረተሰቡ በደረሳቸው ጥቆማ መያዛቸውን የቡራዩ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አዛዥ ረዳት ኮሚሽነር  ተሬሳ ካሳ…

ደቡብ ሱዳን የተኩስ አቁም ውሳኔውን እንደምትደግፍ አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከሀገሪቱ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ምክትል ሚኒስትር ዴንግ ዳው ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። አምባሳደር ነቢል መንግሥት የተናጥል ተኩስ አቁም ውሳኔ ማሳለፉን በተመለከተ ለምክትል…

ወቅታዊው ሁኔታ ለሀሰተኛ መረጃ ስርጭት መበራከት ምክንያት እንዳይሆን ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ለሀሰተኛ መረጃ ስርጭት መበራከት ምክንያት እንዳይሆን ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ ምሁራን ተናግረዋል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው  ምሁራን÷ ሀሰተኛ መረጃዎች በአብዛኛው የራሳቸው ዓላማ ባላቸው አካላት…

ጎረቤት ሀገራት ከኢትዮጵያ ለሚቀርቡላቸው ችግኞች ለተከላ የሚመች የጊዜ ሰሌዳ አስቀምጠዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ ለሚቀርቡላቸው ችግኞች ጎረቤት ሀገራት ለተከላ የሚመች የጊዜ ሰሌዳ ማስቀመጣቸውን የአካባቢ ደንና አየር ንብረት ኮሚሽን ገለጸ። ሩዋንዳና ኡጋንዳም ኢትዮጵያ የችግኝ ድጋፍ እንድታደርግላቸው ጠይቀዋል። ኢትዮጵያ…

ቦርዱ በምርጫ ድምፅ የመስጠት ሂደት ጋር ተያይዞ  አቤቱታ ካቀረቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ6ኛው አጠቃላይ ምርጫ ድምፅ የመስጠት ሂደት ጋር ተያይዞ  አቤቱታ  ካቀረቡ  የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ምክክር አደረገ። የቦርዱ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳና የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት ውብሸት አየለ በተገኙበት…

የፌዴራል መንግሥት የመተከል ዞን ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ በጀት  መያዙ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌዴራል መንግሥት የመተከል ዞን ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ በጀት መያዙን  የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ቴክኒክ ኮሚቴ አስታወቀ። የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ቴክኒክ ኮሚቴ አባል አቶ በትግሉ ተስፋዬ ÷በቻግኒ ራንች…

የጤናው ዘርፍ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ”የጤናው ዘፍር በጎ ፈቃደኞች ተሳትፎ ለጤናማ ማህበረሰብ ”በሚል መሪ ቃል የጤናው ዘርፍ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀምሯል። በበጋው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በተለያዩ ዘርፎች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩት የጤናው ዘርፍ በጎ ፈቃደኞች…

በአለርት ሆስፒታል የአዕምሮ ማገገሚያ ማዕከል ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢላል ሀበሺ የልማትና የመረዳጃ እድር እና አለርት ሆስፒታል በጋር በመሆን የአዕምሮ ማገገሚያ ማዕከል ለመስራት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። ቢላል ሀበሺ የልማትና የመረዳጃ እድር በሱስና አደንዛዥ እጾች ተጠቃሚነት በወጣቱ…