Fana: At a Speed of Life!

ኦቢኤን በአማራ ክልል አጣዬ ከተማና የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች 818 ኩንታል የምግብ እህል ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ /ኦቢኤን/ በአማራ ክልል አጣዬ ከተማና የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን በተከሰተው የጸጥታ ችግር ለተፈናቀሉ ዜጎች 818 ኩንታል የምግብ እህል ድጋፍ አድርጓል፡፡ ከቄያቸው ተፈናቅለው ለችግር የተጋለጡት ዜጎች ኦቢኤን…

ከሚያለያዩን ውስን ጉዳዮች ይልቅ አንድ በሚያደርጉን እልፍ ጉዳዮቻችን ላይ በጋራ እንሠራለን – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለአማራ ባህል ማዕከል መገንቢያ የሚሆን 42ሺህ 200 ካሬ ሜትር ቦታ ለአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር አስረክበዋል። የአማራ ልማት ማህበር በአዲስ አበባ ለሚያስገነባው የአማራ ባህል ማዕከል…

ከ475 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የጎዴ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ጎዴ ከተማ ከ475 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የጎዴ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመርቋል፡፡ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቱን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሃመድና የኢፌዴሪ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር…

የደብረ ብርሃን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 337 ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የደብረ ብርሃን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በዛሬው እለት 337 ተማሪዎች አስመረቀ። ተመራቂ ተማሪዎቹ 247 ቱ የደረጃ አራት የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ሲሆኑ  94ቱ ደግሞ የአካባቢ ጤና አጠባበቅ ባለሞያዎች ናቸው። በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ…

የቆላ አጋዘን የገደለ 100 ከብት ወይም ተመጣጣኝ ካሳ እንዲከፍል አባ ገዳዎች ወሰኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአብጃታ ሻላ ብሔራዊ ፓርክ ህልውናው አደጋ ላይ የወደቀውን የቆላ አጋዘን የገደለ ሰው 100 ከብት ወይም ተመጣጣኝ ካሳ እንዲከፍል የአርሲ ነገሌ ወረዳ የዳዌ ደቦ አብዩ ጎሳ አባገዳዎች ውሳኔ አሳለፉ። ውሳኔው የቆላ አጋዘን የመጥፋት አደጋ ስጋቱን…

በመንግስት ብቻ የሚሰራ ልማት ባለመኖሩ ህዝቡ ዋነኛ የልማት አቅም መሆን አለበት- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት ብቻ የሚሰራ ልማት ባለመኖሩ ህዝቡ ዋነኛ የልማት አቅም በመሆን ከመንግስት ጎን መሰለፍ አለበት" ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን አመያ ወረዳ ልማት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ…

በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ ወልቂጤ ከተማን 1ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ ወልቂጤ ከተማን  1ለ 0 አሸነፈ። የሰበታ ከተማን የማሸነፊያ ጎል ቶማስ ምህረቱ በራሱ ግብ ላይ በ81ኛው  ደቂቃ ላይ  ማስቆጠሩን ሶከር ኢትዮጵያ ዘግቧል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…

አዲስ ገቢ ተማሪዎች እስከ ግንቦት 30 ቀን ወደተመደቡባቸው ዩኒቨርሲቲዎች እንዲገቡ ይደረጋል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ገቢ ተማሪዎች እስከ ግንቦት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ወደተመደቡባቸው ዩኒቨርሲቲዎች እንዲገቡ ይደረጋል ሲል የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት አሟልተው የተገኙ ተማሪዎች…

አዲሱ የቴክኒክና ሙያ ፖሊሲ  የተያዙ የልማት ዕቅዶችን የሚያሳካ ነው ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተዘጋጀው የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲና ስትራቴጂ በየሴክተሩ የተያዙ የልማት ዕቅዶችን የሚያሳካ ነው ሲሉ የዘርፉ ባለድርሻ  እና አጋር አካላት ገለፁ፡፡ ይህ የተገለጸው ኤጀንሲው በዘርፉ ፖሊሲና ስትራቴጂው ላይ ግንዛቤ…

ኤጀንሲው ከከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ለሲቲ-ኔት እና ስማርት ሰርቪስ ዴሊቨሪ ትግበራ ጥናት ለማድረግ ከከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር…