ስፓርት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዕቅዱን ማሳካት ባለመቻሉ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይቅርታ ጠየቀ Meseret Demissu Jan 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ የተሳተፉት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጨዋቾች የተቻላቸውን ጥረት ቢያደርጉም፤ ተይዞ የነበረውን እቅድ ማሳካት ባለመቻላቸው የእግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ጠየቀ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የእንጦጦ ፖርክ የመኪና ማቆሚያ የግንባታ ስራ ተጠናቀቀ Meseret Demissu Jan 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ ስራ የጀመረው የእንጦጦ ፖርክ የመኪና ማቆሚያ የግንባታ ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ይህ ኘሮጀክት በአጠቃላይ ሦስት የመኪና ማቆሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጭፍራ ጤና ጣቢያን አገልግሎት ለማስጀመር ሰፊ ሥራ እየተሰራ ነው Meseret Demissu Jan 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሲ ረሱ ዞን ጭፍራ ወረዳ የጭፍራ ጤና ጣቢያን መልሶ ሥራ ለማስጀመር የሚያስችል ዝግጅት በመደረግ ላይ መሆኑን የወረዳው ጤና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አወል አሊ ገልጸዋል። ከ19 ዓመት በላይ አገልግሎት የሰጠው የጭፍራ ጤና ጣቢያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ሸኔ ምክንያት በኦሮሚያ ክልል ከ325 ሺህ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ሆነዋል Meseret Demissu Jan 25, 2022 0 በላይ አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል 163 ትምህርት ቤቶች በሸኔ ታጣቂዎች መቃጠላቸውን እና 756 ትምህርት ቤቶች መዘረፋቸውን የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ገለፁ። የቢሮው ሃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ እንደገለፁት፥ በአሸባሪው…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒሴፍ የትምህርት ጥራትን በማሻሻል ረገድ ድጋፍ ስለሚያደርግባቸው ሁኔታዎች ምክክር ተካሄደ Meseret Demissu Jan 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፍ የሕጻናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን ለማሻሻልና ተያያዥ የዘርፉ ተግባራትን ለመደገፍ ከኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር ምክክር አካሄዷል። በትምህርት ሚኒስቴር በኩል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል አርሶ አደሩ ከዝናብ ጠባቂነት ተላቆ ለበጋ መስኖ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑ ተገለጸ Meseret Demissu Jan 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ለበጋ መስኖ ልማት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሚስራ አብደላ ገለጹ። በሐረሪ ክልል በ36 ሚሊየን ብር እየተከናወነ የሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ከ700 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል Meseret Demissu Jan 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ከ700 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ሥራ መፍጠሩን የኦሮሚያ ክልል የሥራ ዕድል ፈጠራና ክህሎት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው በ2014 የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የክልሉን የሥራ ዕድል አማራጮች ከመለየት ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዳሰነች በኦሞ ወንዝ ሙላት ጉዳት ለደረሰባቸው ትምህርት ቤቶች የ23 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ Meseret Demissu Jan 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 17፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ በኦሞ ወንዝ ሙላት ጉዳት ለደረሰባቸው ትምህርት ቤቶች የ23 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ። በደቡብ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ600 ሚሊየን ብር የተገነባው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ዛሬ ተመረቀ Meseret Demissu Jan 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 17፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በ600 ሚሊየን ብር የተገነባው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ዛሬ ተመረቀ። የዩኒቨርሲቲው የቢዝነስና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር የሻረግ ጌታነህ፥ ካምፓሱ በዚህ ዓመት 2 ሺህ ተማሪዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ሀገር ቤት የመጡ የዳያስፖራ አባላት ጅማ ከተማን ጎበኙ Meseret Demissu Jan 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 17፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድን ጥሪ ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት የመጡ የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት ጅማ ከተማን ጎበኙ። አባላቱ ወደ ጅማ ከተማ ሲገቡ የከተማዋ ከንቲባ፣ የጅማ ዞን ምክትል አስተዳደሪ፣ የእምነት አባቶችና የተለያዩ የማህበረሰብ…