የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አማካሪ ኮሚቴ ሁለት አጀንዳዎችን አጸደቀ Meseret Demissu Jan 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 17፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አማካሪ ኮሚቴ ሁለት አጀንዳዎችን በሙሉ ድምጽ አጽድቋል ፡፡ አጀንዳዎቹ የማሕበረሰብ ጤና አቀፍ መድህን ረቂቅ አዋጅ እና የ2014 በጀት ዓመት ተጨማሪ በጀት ረቂቅ አዋጆች መሆናቸውን የሕዝብ ተወካዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ ተወስኖ የነበረው የመሬት ነክ አገልግሎት እግድ ተነሳ Meseret Demissu Jan 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ አስተዳደር በጊዜያዊነት ታግዶ የነበረው የመሬት ነክ አገልግሎት እግድ መነሳቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ጊዜያዊ እግዱ የተነሳ በመሆኑ አገልግሎቱን ከጥር 13 / 2014 ጀምሮ በየክፍለ…
ስፓርት ጋምቢያ በእግር ኳስ ታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካ ዋንጫ ሩብ ፍጻሜን ተቀላቀለች Meseret Demissu Jan 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 17፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በአፍሪካ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ውድድር ጋምቢያ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሩብ ፍፃሜውን መቀላቀል ችላለች፡፡ ትናንት ምሽት አንድ ሰዓት ላይ ጋምቢያ ከጊኒ ጋር ባደረገችዉ ጨዋታ በሙሳ ባሮ ብቸኛ ጎል 1 ለ 0 በማሸነፍ ነው በእግር ኳስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ አርቲስት አሊ ቢራን በመኖሪያ ቤቱ ተገኝተው ጎበኙ Meseret Demissu Jan 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ትልቅ አሻራ ያሳረፈውን አርቲስት አሊ ቢራን በመኖሪያ ቤቱ ተገኝተው ጎብኝተዋል። ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ፥ “በዛሬው…
የሀገር ውስጥ ዜና ምስራቅ ዕዝ በውጊያ የተሻለ ውጤት ላመጡ እና የመቆያ ጊዚያቸውን ለሸፈኑ አባላቱ የማዕረግ ዕድገት ሰጠ Meseret Demissu Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምስራቅ ዕዝ በውጊያ የተሻለ ውጤት ላመጡ እና የመቆያ ጊዚያቸውን ለሸፈኑ የሰራዊት አመራሮችና አባላት የማዕረግ ዕድገት ሰጠ፡፡ አሸባሪው የህወሃት ቡድን በከፈተው ጦርነት ላይ በመዋጋትና በማዋጋት ፣ ጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመስኖ ግድብ ግንባታ የተሰማሩ ተቋራጮች ሲሚንቶ በቀጥታ ከፋብሪካዎች እንዲወስዱ መግባባት ላይ ተደረሰ Meseret Demissu Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖ ግድብ ግንባታዎች እንዳይቆራረጡና በፍጥነት እንዲጠናቀቁ ተቋራጮች ሲሚንቶ በቀጥታ ከፋብሪካዎች እንዲወስዱ ማድረግ የሚያስችል መግባባት ከአምራቾች ጋር መደረሱን የማዕድን ሚኒስትር ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ÷ በቆላማው የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ፖሊስ በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው አካላት ከ9 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ በመገኘት በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው አካላት ከ9 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የቁሳቁስና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። "በጀግንነት እንጠብቃለን ህዝባዊ ወገንተኝነታችንን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ የማዕድን ኤግዚቢሽን እና ፎረም በአዳማ ተከፈተ Meseret Demissu Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ የማዕድን ኤግዚቢሽን እና ፎረም በአዳማ ተከፈተ። ኤግዚቢሽኑን እና ፎረሙን የክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በጋራ ከፍተውታል። የኢፌዴሪ የማዕድን…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦረና ዞን በድርቅ በተጎዱ አካባቢዎች የሚገኙ አርብቶ አደሮች መንግስትና ህዝቡ ተጨማሪ ድጋፍ እንዲያደርጉላችው ጠየቁ Meseret Demissu Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን የተከሰተው ድርቅ ከእንስሳት በተጨማሪ በሰው ህይወት ላይ አደጋ እንደደቀነ የአካባቢው አርብቶ አደሮች ገለጹ። የተደረገላቸው ድጋፍ ከችግሩ ስፋት አኳያ በቂ ባለመሆኑ መንግስትና ህዝቡ ተጨማሪ ድጋፍ እንዲያደርጉላችውም…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ልዩ ልዩ የ ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Jan 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የልዩ ልዩ ካፒታል ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተካሄደ መሆኑን የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ከፕሮጀክት ባለቤት መስሪያ ቤቶች ጋር በጋራ በመሆን በግንባታ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም…