Fana: At a Speed of Life!

የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አንደኛው የፓርላማ የምርምር ኮንፈረንስ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንደኛው የፓርላማ የምርምር ኮንፈረንስ ̎ፓርላማ፣ ዴሞክራሲ እና ሰብዓዊ መብቶች ̎በሚል ርዕስ በመንግስታቱ ድርጅት የስብሰባ አዳራሽ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ የምክር ቤቱ አፈ-ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ…

የሶማሌ ብልፅግና ፓርቲ የፓርቲውን የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት እና ማኒፌስቶ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ብልፅግና ፓርቲ የፓርቲውን የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት እና ማኒፌስቶ ይፋ አደረገ፡፡ የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አደም ፋራህ እና የሶማሌ ክልል ርዕሰመስተዳድር ሙስጠፋ ሙሁመድ በጋራ የሶማሌ ብልፅግና ፓርቲ የፓርቲውን የምርጫ…

አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ከቬትናምና ኮንጎ ሪፐብሊክ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በአልጀሪያ የቬትናም አምባሳደር አንጉየን ታን ቪን እንዲሁም በአልጄሪያ የኮንጎ ሪፐብሊክ አምባሳደርና የአፍሪካ አምባሳደሮች ዲን ጃን ፔ ሉዌቦ ጋር በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በውይይቱ…

ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ከኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ  የቦርድ አመራሮች  ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ  የቦርድ አመራሮች  ጋር ተወያዩ። በከተማዋ የታየው  ሰላማዊ እንቅስቃሴው ዘላቂ እንዲሆን   እና ግብረገብነት እንዲጎለብት የሁሉም ሃይማኖት ተቋማት የሚጠበቅባቸውን ሚና…

ባንኩ በስድስት ወራት ውስጥ ከ83 ቢሊየን በላይ ተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰበ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2013 የመጀመሪያ ግማሽ በጀት አመት 83 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የተቀማጭ ገንዘብ ማሰባሰብ መቻሉን አስታወቀ፡፡ በግማሽ ዓመቱ ባንኩ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን አዳዲስ የተቀማጭ ሂሳቦችን ያስከፈተ ሲሆን÷ የዕቅዱን 221…

በሀላባ ዞን ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ 27 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀላባ ዞን ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ የ27 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ። “የሕዳሴ ቱር የመኪና ላይ ቅስቀሳ” በሀላባ ቁሊቶ ተካሄዷል፡፡ የሀላባ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አማካሪ አቶ ከድር ቆርቾ ÷ የዞኑ ሕዝብ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ…

በሩሲያ የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት ፣ የንግድ እና  የቱሪዝም ሀብቶችን የሚያስተዋወቅ ፎረም ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሩሲያ ቱሜን ክልል ለተውጣጡ ባለሀብቶች፣ ነጋዴዎች፣ እና ለከልሉ መንግስት የኢንቨስትመንት ኤጀንሲ ኃላፊዎች ሀገራችን ስላላት የኢንቨስትመንት፣ ንግድ እና ቱሪዝም ሀብቶች የማስተዋወቂያ ፎረም  በበየነ መረብ  ተካሄዷል፡፡ በፎረሙ ላይ…

በደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ፣ ደላንታና አምባሰል ወረዳ ነዋሪዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የድጋፍ ሰልፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ ፣ ደላንታና አምባሰል ወረዳ ነዋሪዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የድጋፍ ሰልፍ አደረጉ በደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ ፣ ደላንታና አምባሰል ወረዳዎች ሁሉም ቀበሌዎች የተሳተፉበት የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በወገል…

ለኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከል ስራ የተመደበን ገንዘብ ያለአግባብ ጥቅም ላይ ያዋሉ ግለሰቦች ተቀጡ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ለኮሮና ቫይረስ መከላከል ተግባር የተመደበን ገንዘብ ያለአግባብ ጥቅም ላይ እንዲውል ያደረጉ ሶስት የስራ ሀላፊዎች እስከ ስድስት አመት በሚደርስ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የምዕራብ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት…

ም/ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ህንድ ገብተዋል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ኒው ዴልሂ ህንድ ገብተዋል፡፡ በ4 ቀናት የህንድ የሥራ ጉብኝታቸው ከሀገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤስ. ጄሻንክራ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ…