የሀገር ውስጥ ዜና የዲፕሎማሲ ስራዎችን በማጠናከር ወዳጅነትን ማብዛት ይገባል-ቋሚ ኮሚቴው Meseret Demissu Jan 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የመስክ ምልከታ ባደረገበት ወቅት የተጀመሩት የዲፕሎማሲ ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ ጠቁሟል፡፡ ምክትል ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ እና የፌደራል መሬት ባንክ ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ለመስራት ተስማሙ Meseret Demissu Jan 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ እና የፌደራል መሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት በዛሬዉ እለት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ በዋናነት የኮርፖሬሽኑን መሰረተ-ልማት ወደ ዲጂታል ስርአት እንዲገባ የማድረግ…
ቢዝነስ አምባሳደር ዶክተር አይሮሪት መሐመድ ያሲን ከሰላላ ነጻ የኢኮኖሚ ዞን ሀላፊዎች ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Jan 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦማን ሱልጣኔት የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዶክተር አይሮሪት መሐመድ ያሲን ከሰላላህ ነጻ የኢኮኖሚ ዞን ሀላፊዎች ጋር ተወያዩ። አምባሳደር ዶክተር አይሮሪት መሐመድ ያሲን እና የኤምባሲው ሰራተኞች ከሰላላህ ነጻ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በፀረ-ሙስና እንቅስቃሴ የነበራትን ደረጃ አሻሻለች Meseret Demissu Jan 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል ዛሬ ይፋ ባደረገው የሙስና ቅኝት የ2020 ሪፖርት ላይ እንደተመለከተው ኢትዮጵያ ከዚህ በፊት የነበራትን ደረጃና ውጤት ማሻሻሏን ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህ መሠረት ኢትዮጵያ ባለፈው ዓመት ከነበረችበት 96ኛ ደረጃ ሁለት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዲላ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን አስመረቀ Meseret Demissu Jan 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዲላ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ከ3 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎቹን አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው ዛሬ ተማሪዎችን ያስመረቀው ለ21ኛ ጊዜ ሲሆን ተመራቂዎች በኮሮና ቫይረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽሮ ሜዳ-ቁስቋም መንገድ ፕሮጀክት አስፋልት ንጣፍ በመጠናቀቅ ላይ ነው Meseret Demissu Jan 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሽሮ ሜዳ - ቁስቋም ክፍል አንድ መንገድ ፕሮጀክት የአስፋልት ማልበስ ስራ በመጠናቀቅ ላይ መሆኑን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ በራስ ኃይል እየተከናወነ የሚገኘው ይህ የፕሮጀክቱ ክፍል 633 ሜትር ርዝመትና ከ30 እስከ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያውያንን ለመመገብ ቀን ከሌት የሚተጉ አርሶ አደሮችን አመሰገኑ Meseret Demissu Jan 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያውያንን ለመመገብ ቀን ከሌት የሚተጉ አርሶ አደሮችን አመስግነዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ÷በየማሳው ያለ መታከት በመትጋት ሊመግቡን ደፋ ቀና የሚሉ ጀግኖቻችን ምስጋና ይገባቸዋል ብለዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የጌዴኦ ብሔር ዘመን መለወጫ ዳራሮና የምስጋና በዓል መከበር ጀመረ Meseret Demissu Jan 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዴኦ ብሔር ዘመን መለወጫ ዳራሮና የምስጋና በዓል የገዳ ሥርዓቱ መቀመጫ በሆነው ቡሌ ወረዳ አጋምሳ ቀበሌ ኦዳ ያአ ላይ መከበር ጀምሯል፡፡ የጌዴኦ ብሄር የገዳ መሪ ምርጫ የዴሞክራሲ ሥርዓት ዳብሮ ከትዉል ወደ ትዉልድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከስደት ለተመለሱ 140 ዜጎች የስራ እድል አመቻቸ Meseret Demissu Jan 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ከስደት ለተመለሱ 140 ዜጎች የሥራ እድል ማመቻቸቱን አስታወቀ። ዩኒቨርሲቲው ከአለም አቀፍ የፍልሰት ድርጅት (አይኦኤም) ጋር በመተባበር የስደት ተመላሾች የስራ እድል እንዲያገኙ እያከናወነ ያለውን ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የ 71 ባለሀብቶች ፍቃድ ተሰረዘ Meseret Demissu Jan 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የ71 ባለሀብቶችን ፍቃድ መሰረዙን የአፋር ክልል የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። በክልሉ ኢንቨስትመንት ላይ የመከረ መድረክ ትናንት በሰመራ ከተማ ተካሂዷል። በኮሚሽኑ የኢንቨስትመንት ማበረታቻና መረጃ ዳይሬክተር አቶ…