Fana: At a Speed of Life!

በካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ከሁለት ሚሊየን የካናዳ ዶላር በላይ ግምት ያለው የሕክምና ቁሳቁስ አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በሕግ ማስከበር ወቅት ጉዳት ለደረሰባቸው የመከላከያ ሠራዊት አባላት ከ2 ሚሊየን በላይ የካናዳ ዶላር ወጪ የሆነበት የሕክምና ቁሳቁስ አበረከቱ። ድጋፉ መቀመጫውን ካናዳ ባደረገው የኢትዮጵያና የካናዳዊያን ኔትዎርክ…

ተጨማሪ 549 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 266 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 6 ሺህ 3 የላቦራቶሪ ምርመራ  549 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ዶክተር ሊያ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት 266 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡…

መገናኛ ብዙሃን አገር ለመገንባት የጀመሩት ተግባር ሊያጠናክሩ ይገባል- ዶክተር ጌታቸው ድንቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መገናኛ ብዙሃን በአገራዊ መሰረታዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት ለመፍጠርና ያደገች አገር ለመገንባት የጀመሩትን ተግባር ማጠናከር እንደሚገባቸው የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ጌታቸው ድንቁ ተናገሩ፡፡…

በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የሚገኙ ከ34 ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን ወደ አገር ቤት ይመለሳሉ – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የሚገኙ ከ34 ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያንን ወደ አገር ቤት ለመመለስ መወሰኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ። በተሻሻለው ረቂቅ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ መሰረት የዜጋ ዲፕሎማሲ አንኳር…

ለአቶ ተመስገን ጥሩነህ የአሽኛኘት ፕሮግራም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ ቀን 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ለቀድሞው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ለአሁኑ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የመረጃ ናደህንነት ሀላፊ ዋና ዳይሬክተር ለአቶ ተመስገን ጥሩነህ በአማራ ክልል መንግስት አሽኛኘት ተደርጎላቸዋል። በሽኝት ፕሮግራሙ ላይ የሶማሌ ክልል…

በጃንሜዳ አገር አቋራጭ ሻምፒዮና የኬንያ፣ ሱዳንና፣ ደቡብ ሱዳን አትሌቶች ይካፈላሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  የፊታችን እሁድ በሚካሄደው 38ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ የሩጫ ውድድር ላይ የኬንያ፣ ሱዳንና፣ ደቡብ ሱዳን አትሌቶ ይሳተፋሉ። ውድድሩ ከሌላው ጊዜ በተለየ መልኩ የቦታ ለውጥ አድርጎ…