Fana: At a Speed of Life!

በ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ  አሸናፊው ሃሳብ ብቻ የህዝብ ውክልና ሊያገኝ እንደሚገባ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ሰላማዊ በሆነ መልኩ ያሸነፈ ሃሳብ ብቻ የህዝብ ውክልና ሊያገኝ እንደሚገባ ከፋና ቴሌቪዥን ጋር ቆይታ ያደረጉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተናገሩ ። ከፋና ቴሌቪዥን ጋር ቆይታ ያደረጉ የአብን፣ የኢዜማና ትዴፓ ፓርቲዎች…

የኦሮሚያ ክልል የዓድዋን በዓል በክልሉ በሚገኙ ሁሉም ዞኖች እና ከተሞች የሚያከብር መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ 125ኛውን የዓድዋ የድል በዓል ለማክበር ዝግጅት መጀመሩን የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አስታወቀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ አቶ…

በቤንች ሸኮ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ በኦዲት ከ1ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የተጭበረበረ ገንዘብ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤንች ሸኮ ዞን ጉራ ፈርዳ ወረዳ በተደረገው የኦዲት ስራ ከ1ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የተጭበረበረ ገንዘብ መገኘቱ ተገለጸ። የኦዲት ስራ የተሰራበት የገቢዎች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የገቢ አሰባሰብ ባለሙያዎች ብቻ ከ1ነጥብ 4 ሚሊየን ብር…

በአማራ ክልል ውስብስብ መሬት ነክ ችግሮችን በቀላሉ ለመምራት፣ ሕገወጥነትን ለመከላከልና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እየሠራ መሆኑን ኤጄንሲው አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመረጃ አያያዝ ችግር የሚፈጠሩ ውስብስብ መሬት ነክ ችግሮችን በቀላሉ ማስቀረት የሚያስችል አዲስ አሠራር ወደ ተግባር እያስገባ መሆኑን የአማራ ክልል የከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጄንሲ አስታውቋል፡፡ አሰራሩ እያንዳንዱን የከተማ መሬት…

በሱሉልታ ወረዳ የደርባ ከተማና የአካባቢዋ ነዋሪዎች ኦነግ ሸኔን አወገዙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ሱሉልታ ወረዳ ነዋሪዎች ኦነግ ሸኔን አወገዙ፡፡ በሱሉልታ ወረዳ የደርባ ከተማና የአካባቢዋ ነዋሪዎች ባካሄዱት ሰልፍ ኦነግ ሸኔን አውግዘዋል፡፡ ሰልፈኞቹ የተለያዩ መፈክሮችን ይዘው የወጡ ሲሆን የቡድኑን ህገወጥ…

የሰሜንና ምዕራብ ኢትዮጵያ ተጎራባች ክልሎች የምክክር መድረክ በባህር ዳር ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜንና ምዕራብ ኢትዮጵያ ተጎራባች ክልሎች የምክክር መድረክ ነገ በባህር ዳር ከተማ ይካሄዳል ። የሰሜንና ምዕራብ ኢትዮጵያ ተጎራባች ክልሎች የጋራ የምክክር እና የትብብር ፎረም ነገ ''መልካም ጉርብትና ለኢትዮጵያ ብልጽግና'' በሚል መሪ ሀሳብ…

ዶ/ር ፍፁም አሰፋ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ከሆኑት ኢቶ ታካኮ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ጥር 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፕላንና ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ፍፁም አሰፋ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ከሆኑትን ኢቶ ታካኮ ጋር ተወያዩ። በወቅቱም በኢትዮጵያ ለጃፓን ባለሃብቶች ያሉ የኢንቨስትመንት እድሎችን እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ትብብር ዕድሎች ላይ ውይይት…

ኢትዮጵያ እና ኢንዶኔዢያ በአበባ ምርት በጋራ ለመስራት ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኢንዶኔዢያ በአበባ ምርት በጋራ ለመስራት ተወያዩ፡፡ በቪዲዮ ኮንፍረንስ የተካሄደውን ውይይት ያዘጋጁት በጃካርታ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኢንዶኔዢያ የአበባ ምርት አመቻች ማህበር ጋር ሲሆን በኢትዮጵያ ስላለው የዘርፉ ልማት ማብራሪያ…

ኢትዮጵያ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ኤምባሲዋን እንደገና ለመክፈት ማቀዷን ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ  ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ኤምባሲዋን በቅርቡ እንደገና  ለመክፈት ማቀዷን ገልጸዋል። ፕሬዚዳንቷ ይህንን ያስታወቁት  ከሀገሪቱ  ፕሬዝዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ ጋር በኪንሻሳ ብሄራዊ ቤተመንግስት ከተወያዩ…

ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ኒሻን ጨምሮ አራት  የቀድሞ የጦር መኮንኖች  በህወሓት ጸረ ሰላም ቡድን አመራሮች  ተገደው  ሚኒሻዎችን ሲያደራጁ እንደነበር ለፍርድቤት…

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ   ለአገር መከላከያ ሠራዊት እጃቸውን የሰጡት ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ኒሻን ጨምሮ  አራት  የቀድሞ የጦር መኮንኖች  በህወሓት ጸረ ሰላም ቡድን አመራሮች  ተገደው  ሚኒሻዎችን ሲያደራጁ እንደነበር ለፍርድ ቤት ገለጹ ተጠርጣሪ የጦር መኮንኖቹ…