የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ለሚገኙ ታማኝ ግብር ከፋይ ባለሀብቶች እውቅና ተሰጠ Meseret Demissu Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል ገቢዎች ቢሮ በክልሉ በታማኝነት ግብርና ታክስ ሲከፍሉ ለቆዩ ባለሀብቶች በዛሬው እለት እውቅና ሰጥቷል። አዳማ በተካሄደው በዚህ ስነስርዓት ላይ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳና ምክትላቸው ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የተገነባው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ Meseret Demissu Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) በደቡብ ወሎ ዞን አልቡኮ ወረዳ በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በ21 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዛሬ ተመረቀ። በዞኑ አልቡኮ ወረዳ ጦሳ ፊላና ቀበሌ የተገነባው አጠቃላይ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰበታ ከተማ የተገነባው ዲማ ማኞ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ Meseret Demissu Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰበታ ከተማ የተገነባው ዲማ ማኞአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመርቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ጌታሁን መኩሪያ ትምህርት ቤቱን መርቀዋል። ከተማ አስተዳደሩ በዘንድሮው በጀት አመት 171 ተጨማሪ ክፍሎች መገንባቱን…
ቢዝነስ የድህረ-ኮቪድ ገበያ ለማምረቻው ዘርፍ እንደ ምቹ አጋጣሚ ሊቆጠር እንደሚችል ተገለጸ Meseret Demissu Oct 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የድህረ- ኮቪድ ገበያ ለማምረቻው ዘርፍ እንደ ምቹ አጋጣሚ ሊቆጠር እንደሚችል የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ኮቪድ-19 በኢትዮጵያ መከሰቱን ተከትሎ ክፉኛ ከተጎዱ ዘርፎች ወስጥ አንዱ የማምረቻው ዘርፍ ነው ተብሏል፡፡ ይህንን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከህዳሴው ግድብ ጋር በተያያዘ በአረብኛ ቋንቋ ከሚጽፉ የሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ውይይት ተደረገ Meseret Demissu Oct 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እና ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር ጄኔራል ዛሬ በአረብኛ ቋንቋ በህዳሴው ግድብ ላይ ከሚጽፉ የሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ውይይት አድርጓል። በውይይቱም ባሉ አጠቃላይ እንቅስቃሴዎች እና በቀጣይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን በየደረጃው ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስ ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው Meseret Demissu Oct 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች በየደረጃው ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስ የሚያስችል ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ሚኒስቴር አስታውቋል። በቅርቡ ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በየተራ ተማሪዎቻቸውን እንደሚቀበሉ የጠቆመው ሚኒስቴሩ÷ በሀገሪቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የስራ ገበያ መረጃ ስርዓትን ማዘመንና መዘርጋት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Meseret Demissu Oct 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የስራ ገበያ መረጃ ስርዓትን ማዘመንና መዘርጋት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ እና የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ናቸው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ለሁሉም ትምህርት ቤቶች በነፃ ይሰጣል- ትምህርት ሚኒስቴር Meseret Demissu Oct 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር መደበኛ ትምህርት ለመጀመር አስፈላጊ ዝግጅቶችን እያጠናቀቀ እና በትምህርት ቤቶች አስፈላጊ ግብአቶችን ለማሟላት ስራዎችን እየሰራ መሆኑን አስታውቋል። በዚህም ሚኒስቴሩ ትምህርት ከመጀመሩ በፊት ለሁሉም የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጎርጎራን ጎበኙ Meseret Demissu Oct 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለሀገር አንዱ አካል የሆነውን የጎርጎራ ፕሮጀክት መተግበሪያ አካባቢን ጎብኝተዋል። በሀገር ደረጃ 3 መዳረሻዎችን በ3 ቢሊየን ብር ለማልማት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብሮች እየተከናወኑ…
ፋና ስብስብ እግረ ረጅሟ የዓለማችን ታዳጊ Meseret Demissu Oct 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካዊቷ የ17 ኣመት ታዳጊ 4 ጫማ በሚረዝመው ረጅሙ እግሯ ሁለት ጊዜ ስሟን በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገቦች ማስፈር ችላለች። ማሲ ኩሪን የተባለችው የቴክሳስ ነዋሪዋ ታዳጊ ግራ እግር 5 ነጥብ 25 ኢንች ርዝመት ያለው ሲሆን ቀኝ እግሯ ደግሞ…