Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 778 ሰዎች ቫይረሱ ሲገኝባቸው 20 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 21 ሺህ 456 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 778 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 35 ሺህ 836…

የአውስትራሊያ አየር መንገድ 2 ቢሊየን ዶላር ዓመታዊ ኪሳራ እንዳጋጠመው ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2012 (ኤፍ. ቢ.ሲ)ኳንታስ የተባለው የአውስትራሊያው አየር መንገድ በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ሳቢያ 2 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ ዓመታዊ ኪሳራ እንዳጋጠመው ገለጸ።   የኳንታስ ግሩፕ ሥራ አስፈፃሚ አላን ጆይሴ ÷ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የጉዞ…

አቶ ጃዋርን ጨምሮ ስምንት ተጠርጣሪዎች ላይ የቅድመ ምርመራ ምስክር መሰማት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2012 (ኤፍ. ቢ.ሲ) በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ አራዳ ተረኛ ችሎት አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ በስምንት ተጠርጣሪዎች ላይ የቅድመ ምርመራ ምስክር መሰማት ተጀምሯል። ችሎቱ ባለፈው ቀጠሮ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ለተጠርጣሪዎች እንዲደረግ ሰጥቶ የነበረው…

ታላቁ የህዳሴ ግድብ የነጻነት አርማችን ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2012 (ኤፍ. ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ታላቁ የህዳሴ ግድብ የነጻነት አርማችን ሲሉ ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን የተናገሩት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የቦርድ አባላትና የፕሮጀክቱ የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት ሪፖርት በቀረበላቸው ወቅት…

ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2012 (ኤፍ. ቢ.ሲ)ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀብለዋል። ለፕሬዝደንቷ የሹመት ደብዳቤ ያቀረቡት የግሪክ፣ የጀርመን፣ የሱዳን እና የሞሪታኒያ አምባሳደሮች ናቸው። አምባሳደሮቹ…