Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ሸዋ የሚከናወነውን የመልሶ ማቋቋም እንቅስቃሴ ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2012 (ኤፍ. ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ ባለፈው ሰሞን በነበረው ሁከትና ግርገር የተጎዳውን ንብረት መልሶ የማቋቋሙ ስራ በምን ደረጃ ላይ እንዳለ ጎብኝቷል። የፕሬዝዳንቱ ጉብኝት የክልሉን መንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችን…

በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ ከ449 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 14 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ 449 ሺህ 700 የአሜሪካ ዶላር መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ገንዘቡ የተያዘው በሁመራ መስመር በሦስት የኢትዮጵያ ዜግነት ባላቸው ግለሰቦች ከሀገር ለማስወጣት ሲሞከር መሆኑ ተገልጿል።…

የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ በአዲሱ ዓመት ተግባራዊ እንደሚሆን ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 12 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲሱ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ በ2013 ዓ.ም ተግባራዊ እንደሚሆን የኢኖቬሽንና ቴክኖሊጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።   የሚኒስቴሩ የፖሊሲ፣ ስትራቴጂና ፊውቸር ፕላኒንግ ዳይሬክተር አቶ ደስታ አበራ ÷ አዲሱ የሳይንስ፣…

ጣሊያን ለቱኒዚያ በህገ- ወጥ መንገድ የሚገቡ ስደተኞችን ለመከላከል 13 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 12 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጣሊያን ለቱኒዚያ በህገ-ወጥ መንገድ ባህር አቋርጠው የሚገቡ ስደተኞችን ለመከላከል የሚውል የ13 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች።   ድጋፉ ቱኒዚያ የባህር ድንበሯን ለማጠናከር እንዲረዳትና በትናንሽ ጀልባዎች ሜዴትራኒያን ባህርን…

የአማራ ክልል ፖሊስ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ  ህግን የተላለፉ አካላትን 50 ሚሊየን ብር መቅጣቱን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል የፖሊስ ሀይል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር  የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ  ህግ የተላለፉ አካላትን 50 ሚሊየን ብር መቅጣቱን ገለጸ። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል መከላከልና ትራፊክ ምክትል ዘርፍ ሀላፊ ረዳት…

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር፣ 5ኛ አመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።   የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሚስራ አብደላ÷ አሁን ያለንበት ወቅት አዲሱ የለውጥ አመራር በርካታ ትላልቅ ስራዎችን እየሰራ ባለበትና…

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ170 ሺህ አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ170 ሺህ አልፏል። ትናንትናም ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከቀደመው በ483 ጭማሪ አሳይቷል ነው የተባለው። ከዚህ ውስጥ ፍሎሪዳ፣ ቴክሳስ እና ሉዊዚያና…

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በማስተግበር በኩል ሰፊ ክፍተት አለ – አቶ ንጉሱ ጥላሁን

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በትክክል በማስተግበሩ በኩል ሰፊ ክፍተት መኖሩን የጠቅላይ ሚኒስትር ፕሬስ ሰክሬታሪያት ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ተናግረዋል።   የጤና ሚኒስቴር ከሁሉም…