Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ብቻ ከ1 ሺህ በላይ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 14 ሺህ 688 የላብራቶሪ ምርመራ 1086 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ከዚህም ባለፈ የ16 ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ምክንያት ያለፈ ሲሆን፥ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ…

እስራኤልና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መደበኛ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ለመመስረት ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ነሀሴ 7 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)እስራኤልና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መደበኛ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ለመመስረት መስማማታቸውን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስታውቀዋል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሁለቱ አገራት ለማስማማት ሲያሸማግሉ መቆየታቸው ተነግሯል።…

የአፋር ክልል ምክር ቤት 7 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ የቀረበለትን የ2013 በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ነሀሴ 7 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት አምስተኛ ዓመት የስራ ዘመን አስረኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2013 ከ7 ቢሊዮን ብር በላይ ሆኖ የቀረበለትን የ2013 በጀትና የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ። የክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ መሐመድ…

የኢትዮጵያና የጅቡቲ ግንኙነት ለዘመናት የዘለቀና በሁሉም መስክ በምሳሌነት የሚገለጽ ነው-ፕሬዚዳንት ኦማር ጌሌ

አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 7 ፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የጅቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ የኢትዮጵያና የጅቡቲ የመንግስት ለመንግስት እንዲሁም የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ለዘመናት የዘለቀና በሁሉም መስክ በምሳሌነት የሚገለጽ መሆኑን ተናገሩ። ፕሬዚዳንት ኦማር ጌሌ ይህንን የገለጹትበጅቡቲ…