Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት ብቻ 704 ሰዎች ላይ የኮሮናቫይረስ መገኘቱን ተከትሎ ከፍተኛ እለታዊ ቁጥር ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 7 ሺህ 334 የላብራቶሪ ምርመራ 704 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሲሆን ይህም  ከፍተኛው ቁጥር መሆኑን  የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 10…

የአየር መንገዱ ሠራተኞች ለኢትዮጵያ ቱሪዝም አምባሳደር ሆነው ይሰራሉ-የኢትዮጵያ አየር መንገድ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2012  (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአገሪቷን የቱሪዝም እድገት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ የተለያዩ ፓኬጆችን ቀርጾ እየሰራ መሆኑን ገልጿል። በኢትዮጵያ እምብዛም ያልተሰራበትን የቱሪዝም ዘርፍ ለማሳደግና ከዚህም የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ መንግስት መስኩን…

የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዘርፍ ኮቪድ-19 ጫና ቢያሳድርበትም ተወዳዳሪነቱና ተፈላጊነቱ እንደቀጠለ ነው–ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2012 ( ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዘርፍ ኮቪድ-19 ጫና ቢያሳድርበትም፤ ተወዳዳሪነቱና ተፈላጊነቱን ማስቀጠሉን የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ አስታወቁ። በመናኽሪያዎችና በትራንስፖርት አገልግሎት መስጫ አካባቢዎች ኮቪድ-19 መከላከያ ተግባራት…