Fana: At a Speed of Life!

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ መሬት ውስጥ የተቀበሩ ጥሬ ገንዘቦች፥ ሽጉጦች እና ወርቆች ተገኙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መሬት ውስጥ ተቆፍረው የተቀበሩ ገንዘብ ፣ ሽጉጦች እና ወርቆች በህዝብ ጥቆማ እና ፖሊስ ባደረገው ብርበራ መያዛቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ። የሽብርተኞቹ የህወሃት እና የሸኔ ቡድን ተላላኪዎች ከውስጥ እና ከውጪ ድጋፍ በሚሰጧቸው ፀረ…

የነቀምቴ ከተማ ለችግረኛ ሕፃናትና ወጣቶች ከ200 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የነቀምቴ ከተማ አስተዳደር የሴቶችና ሕፃናት ጽህፈት ቤት በተለያየ ምክንያት ወላጆቻቸውን ላጡ ሕፃናትና ወጣቶች ከ200 ሺህ ብር የሚገመት ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። በዓለም ደረጃ ለ32ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ16ኛ ጊዜ…

አካባቢያችንን ከመጠበቅ ባለፈ ወደ ግንባር በመዝመት ኢትዮጵያን ለመታደግ ዝግጁ ነን-የምዕራብ ወለጋ ዞን ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 07፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን በጊንቢ ከተማ አሸባሪው ህወሓት እና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ። በሰልፉም ላይ የተሳተፉ የዞኑ ነዋሪዎች አሸባሪዎቹ አገርን ለማፍረስ እያደረጉት ያለውን የሽብር ተግባር አውግዘዋል።…

ዋና ተግባራችን በጀትን በቁጠባ በመጠቀም ለታለመለት ዓላማ እንዲውል ማድረግ ነው- አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ህዳር 07 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር የዚህ አመት ዋና ተግባር የበጀት ሽግሽግ በማድረግ የመንግስትን በጀት በቁጠባ ለታለመለት አላማ እንዲውል ማድረግ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ገለጹ፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋማት…

አሸባሪው ቡድን በአፋር ክልል ከ2 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት አውድሟል

አዲስ አበባ፣ህዳር 7 ፣2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሸባሪው የህወሃት ቡድን በአፋር ክልል ወረራ በፈጸመባቸው አካባቢዎች ህዝብን ለችግር በማጋለጥ ከ2 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ማውደሙን የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።…

ቦርዱ የቁጫ ምርጫ ክልልን አስመልክቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ህዳር 7 ፣2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቁጫ ምርጫ ክልል የክልል ምክር ቤት ምርጫን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መግለጫ ሰጥቷል። ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድና በኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ…

ጠላትን ቀብረን የታሪካችንን ከፍታ እናስጠብቃለን – የቦረና ወረዳ ዘማች ወጣቶች

አዲስ አበባ፣ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካል ስብራት ታክሞ ይስተካከላል፤ የታሪክ ስብራት ግን አንገት ስለሚያስደፋ ጠላትን ቀብረን የታሪካችንን ከፍታ እናስጠብቃለን ሲሉ የቦረና ወረዳ ዘማች ወጣቶች ተናገሩ። አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል በአማራ ላይ…

ሀገር የመገንባት ሳይሆን የማፍረስ ታሪክ ያለውን አሸባሪ ቡድን አፍርሰን ደማቅ ታሪክ እንፅፋለን- አቶ ጃንጥራር አባይ

አዲስ አበባ፣ህዳር 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር የመገንባት ሳይሆን ሀገር የማፍረስ ታሪክ ያለውን አሸባሪ ቡድን አፍርሰን ልክ እንደ አባቶቻችን ደማቅ ታሪክ እንፅፋለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ ተናገሩ፡፡ በመዲናዋ የልደታ ክፍለ ከተማ…

በምዕራብ አርሲ 52 የአሸባሪ ቡድን ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን ነጌሌ አርሲ ከተማ የአሸባሪ ቡድኑ ህወሃት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የከተማ አስተዳደሩ የአስተዳደርና ፀጥታ ፅህፈት ቤት ገለፀ። በፀጥታ አካላት በተካሄደው ዘመቻ የትህነግ አሸባሪ ቡድን አባላት ናቸው ተብለው…

በዓለም የሃያላኑ የኢኮኖሚ ፉክክር ቻይና ቀዳሚ ሆነች

አዲስ አበባ፣ህዳር 7 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም የሃያላኑ የኢኮኖሚ ፉክክር ቻይና አሜሪካን በመበለጥ ቀዳሚ ሃገር መሆኗ ተገለፀ። እንደ ዓለም አቀፉ የኢኮኖሚ ተንታኝና አማካሪ ተቋም ማክ ኪንሴይ ሪፖርት፥ ቻይና በዓለም ከፍተኛ ሃብት በማካበት አሜሪካን በመብለጥ ቀዳሚ…