Fana: At a Speed of Life!

መነሻውን ባህር ዳር ያደረገ ሽጉጥ አዲስ አበባ ጎሮ አይሲቲ ፓርክ አካባቢ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው እለት መነሻውን ባህር ዳር ያደረገ ሽጉጥ አዲስ አበባ ጎሮ አይሲቲ ፓርክ አካባቢ ተያዘ። በከባድ ተሽከርካሪ አዲስ አበባ የገባው 50 ሽጉጥ አምጪ እና ተቀባይ ሲቀባበሉ እጅ ከፍንጅ መያዙን ኢዜአ ዘግቧል። አካባቢዎን ይጠብቁ!…

የማዕድን ሚኒስቴር በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች የ30 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስቴር በአፋር ክልል በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ለተፈናቀሉ ወገኖች የ30 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ ለተፈናቀሉና ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የሚውል ሲሆን÷ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር…

የውጪ ሃይሎች የኢትዮጵያን እድገት በተለያዩ ጫናዎች ማዳከም ይሻሉ -የዌክአፕ አፍሪካ ሾው አዘጋጅ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በማልማት ለማደግ የምታደርገውን ጥረት በጦርነት ለማሰናከልና ለማዳከም የሚሰሩ ሃይሎች እንዳሉ የዌክአፕ አፍሪካ ሾው አዘጋጅ ዶክተር ሙምቢ ሴራኪ ተናገረች። ኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው ሁሉን አቀፍ ጫና…

ወረኢሉን ለመቆጣጠር አስቦ ኃይሉን ሲያሰባስብ የነበረው አሸባሪው ሕወሐት ተደመሰሰ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወረኢሉን ለመቆጣጠር አስቦ ኃይሉን ሲያሰባስብ የነበረው አሸባሪው ሕወሐት  የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ሚሊሻ፣ ፋኖና የአካባቢው ታጣቂ በጋራ በፈጸሙት ጥቃት ተደመሰሰ። በሺዎች የሚቆጠር አሸባሪ የተደመሰሰ ሲሆን ከፍተኛ የጁንታውን አመራሮችን ጨምሮ…

የምዕራባውያንን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በዓላማችን ዋና ዋና ከተሞች የፊታችን እሁድ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያን አገራት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት እና ጫና የሚቃወም ዓለም አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ የፊታችን እሁድ ሕዳር 12 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተጠቆመ። ሰልፉ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ…

“የምዕራባውያንን አሻንጉሊት የሚቀበል ኢትዮጵያዊ የለም” – የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራባዊያን ጥገኛና አሻንጉሊት ሆኖ ሊመጣ የሚሻን ኃይል የሚቀበል ኢትዮጵያዊ ትከሻ የለም ሲል የአዲስ አበባ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ የጋራ ምክር ቤቱ የሕልውና ዘመቻ አስተባባሪ ግብረ ኃይል…

በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ የነዋሪነት መታወቂያ ሲያዘጋጅ የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ የነዋሪነት መታወቂያን ጨምሮ የተለያዩ ሀሰተኛ ሰነዶችን ሲያዘጋጅ የነበረ በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 07 አስተዳደር ሰራተኛ በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራው እየተጣራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡…

በደቡብ ክልል የተጀመሩ የውሃ ፕሮጀክቶች በፍጥነት ተጠናቀው ለአገልግሎት ይበቃሉ – የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በሦስት ዞኖች የተገነቡና በግንባታ ላይ ያሉ የውሃ ፕሮጀክቶችን በአፋጣኝ አጠናቆ ስራ ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ…

ኢኮኖሚው የሚደርስበትን ጫና ለመቋቋም የአዳዲስ ስትራቴጂዎች ትግበራ ወሳኝ እንደሆነ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ህዳር 7 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነት ወቅት ምጣኔ ሃብቱ የሚደርስበትን ጫና ለመቋቋም እና የከፉ ችግሮችን ለመመከት የአዳዲስ ስትራቴጂዎች ትግበራ ወሳኝ እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ በሲቪል ሰርቪስ ዪኒቨርሲቲ የልማት ምጣኔ ሃብት ትምህርት ክፍል…

በክፍለ ከተማው በላስቲክ በተሰራ ቤት ውስጥ በርካታ ሀሰተኛ ሰነዶች እና  ማህተሞች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር  7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በላስቲክ በተሰራ ቤት ውስጥ በተደረገ ብርበራ በርካታ ሀሰተኛ ሰነዶች እና  ማህተሞች ከነተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር  መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ፖሊስ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ…