Fana: At a Speed of Life!

ከፀጥታ አካላት ጋር የአካባቢያችንን ሰላም እየጠበቅን ነው- የሀረሪ ክልል ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ህዳር 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃረሪ ከተማ ነዋሪዎች ከፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት የአካባቢያቸውን ሰላም እየጠበቁ እንደሚገኙ ገለጹ፡፡ የሀረሪ ክልል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎችም በከተማው ማህበረሰብ እየተከናወኑ የሚገኙ ሰላምን የማስጠበቅ ስራዎችን ተዘዋውረው…

ወርልድ ቪዥን በአሸባሪው ህወሓት ለተፈናቀሉ ወገኖች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወርልድ ቪዥን 2 ሚሊየን 48 ሺህ ብር የሚገመት የመጠጥና የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ በሰሜን ጎንደር ዞን በአሸባሪው ህወሓት ለተፈናቀሉ 1 ሺህ 500 ወገኖች ድጋፍ አድርጓል። የወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ፕሮጀክት የደንቢያና…

የጤና ሚኒስቴርና የብሄራዊ ደም ባንክ አገልግሎት አመራርና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴርና የብሄራዊ ደም ባንክ አገልግሎት አመራርና ሰራተኞች በግንባር ዋጋ እየከፈሉ ለሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ደም በለገሱበት ወቅት፥ አሁን ባለው አገራዊ ሁኔታ ደም…

ለአሸባሪውና ወራሪው ኃይል የእግር እሳት የሆነው ሕዝባዊ ሠራዊት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 04 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኪንፋዝ በገላ፣ ምሥራቅ እና ምዕራብ በለሳ ወረዳ ሕዝባዊ ሠራዊት ከሌሎች የሕዝባዊ ሠራዊት አባላት ጋር በመቀናጀት በአሸባሪውና ወራሪው ኃይል ላይ ከባድ የማጥቃት እርምጃ እየወሰዱ ይገኛሉ። ለሀገሩ…

አዋጁ የባህር ዳር ከተማን ሰላምና ፀጥታ ከሰርጎ ገቦች መጠበቅ አስችሏል – ኮማንድ ፖስት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በአግባቡ ተፈጻሚ በማድረግ የከተማዋን ሰላምና ፀጥታ ከሰርጎ ገቦች ለመጠበቅ መቻሉን የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ፀጥታ ምክር ቤት ኮማንድ ፖስት አስታወቀ። የኮማንድ ፖስቱ ሰብሳቢና የከተማ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ…

ፋርማ ኮሌጅ የ2013 ዓ.ም ተማሪዎቹን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመማር ማስተማር ሒደቱ 18 አመታትን ያስቆጠረው ፋርማ ኮሌጅ የ2013 ዓ.ም ተማሪዎቹን በመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ ዛሬ አስመርቋል። የኮሌጁ ፕሬዚዳንት አቶ ስዩም ከበደ ፥ በመጀመሪያ ዲግሪ በነርሲንግ፣ ፋርማሲ፣ ህብረተሰብ ጤና እና…

ፖሊስ አዳዲሶቹን የደንብ ልብሶች አስመስሎ መጠቀም ፍፁም ክልክል መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ነባሩን በመተካት ሥራ ላይ ያዋላቸውን ሦስት ዓይነት የደንብ አልባሳት አስመስሎ መጠቀም ፍፁም ክልክል መሆኑን አስታውቋል። በአገር አቀፍ ደረጃ የፖሊስ ተቋማትን ለማዘመን በተያዘው ስትራቴጂካዊ…

በደብረ ብርሃን ጊዜያዊ መጠለያ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በፈጸመው ወረራ ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ጊዜያዊ መጠለያ ለሚገኙ ወገኖች 4 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ። ድጋፉን ያደረጉት በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ የፈረሳይ ለጋሲዮን ወጣቶች…

የሽብር ቡድኑ ወረራ በፈፀመባቸው አካባቢዎች ህዝቡ እያደረገ ያለውን ትግል አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 04 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት የሽብር ቡድን ወረራ በፈፀመባቸው አካባቢዎች ህዝቡ እያደረገ ያለውን ትግል አጠናክሮ እንዲቀጥል የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ጥሪ አቀረበ። የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሀላፊ ሚኒስትር ዶር ለገሰ ቱሉ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ…

ኢሰመኮ ህወሓት በሰሜን ወሎና ደቡብ ጎንደር ዞኖች ንጹሃንን በመግደል የንብረት ዘረፋና ውድመት መፈጸሙን አረጋግጫለሁ አለ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ታጣቂ ቡድን በአማራ ክልል ሰሜን ወሎና ደቡብ ጎንደር ዞኖች ንጹሃንን መግደሉንና ሆን ብሎ የንብረት ዘረፋና ውድመት እንደፈጸመ ማረጋገጡን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ዛሬ ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል።…