Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ክልል የልዩ ሃይል ምልምል ፖሊሶችን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ለዘጠነኛ ዙር ያሰለጠናቸውን የልዩ ሃይል ምልምል ፖሊሶች እያስመረቀ ነው። ኮሌጁ እያስመረቃቸው ያሉት የልዩ ሃይል ምልምል ፖሊሶች አሁን ላይ የተለያዩ ወታደራዊ ትርኢቶችን እያሳዩ ነው። በምረቃ…

በቦረና ዞን በተከሰተው ድርቅ ለተቸገሩ ዜጎች ከ36 ሺህ ኩንታል በላይ እህል ተከፋፈለ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን የዝናብ እጥረት ባስከተለው ድርቅ ለችግር ለተጋለጡ ዜጎች ከ36 ሺህ ኩንታል በላይ እህል መከፋፈሉን የኦሮሚያ አደጋ ስጋት ስራ አመራርና የልማት ኮሚሽን ገለጸ። መንግስት በድርቁ ምክንያት በሰውና በእንስሳት ላይ…

በኢትዮጵያ የተቃጣውን የስነ- ልቦና ጦርነት ጠንክሮ መመከት ይገባል – ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ህዝብ እና በአፍሪካ ቀንድ የተቃጣውን የስነ- ልቦና ጦርነት ጠንክሮ መመከት እንደሚገባ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ገለጸች። ሄርሜላ በትዊተር ገጿ ባስተላለፈችው መልዕክት “አፍሪካውያን እንደማንኛውም የዓለም…

ከ2 ሺህ በላይ የመዲናዋ ወጣቶች በአገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከንቲባ ጽህፈት ቤት ከከተማዋ ሰላምና ጸጥታ፣ ፖሊስ ኮሚሽን እና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር ከሁሉም ክፍለ ከተሞች ከተውጣጡ ከ2 ሺህ በላይ ወጣቶች ጋር በአገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ እየመከረ ነው። የመዲናዋ የሰላም ዘብ…

ህወሓት ስልጣን በቃኝ የማይል ሴረኛ እና ጨካኝ ድርጅት ነው- የቀድሞ የኡጋንዳ አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት ተመልሶ ወደ ስልጣን መምጣት የሚፈልግ ሴረኛ እና ጨካኝ ድርጅት ነው ሲሉ በኢትዮጵያ የቀድሞ የኡጋንዳ አምባሳደር ኤዲዝ ሴምፓላ ገለፁ፡፡ በኢትዮጵያ የነበራቸው ቆይታ አሸባሪው ህወሓት የችግሮች ሁሉ ምንጭ መሆኑን…

ለፌዴራል መስሪያ ቤቶች ለኪራይ የሚወጣውን ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ለማስቀረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለፌዴራል መስሪያ ቤቶች ዓመታዊ ኪራይ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጣውን ወጪ ለማስቀረት ፕሮጀክት ቀርጾ በርካታ ሥራዎች እየተሠሩ መሆናቸው የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ። ጥቂት የማይባሉ የፌዴራል…

አሸባሪው ሕወሓት ከመሰረቱ በውሸት የተካነ ነው – ኢ/ር ግደይ የሕወሓት መስራችና አንጋፋ ፖለቲከኛ

አዲስ አበባ፣ህዳር 4፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሕወሓት ከመሰረቱ በውሸት የተካነ ቡድን መሆኑን የሕወሓት መስራችና አንጋፋው ፖለቲከኛ ኢንጅነር ግደይ ዘረዓጽዮን ገለጹ፡፡ የሕወሓት መስራችና አንጋፋው ፖለቲከኛ ኢንጅነር ግደይ ዘረዓጽዮን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት…

ኢትዮጵያን ማዳን ተቀዳሚ ጉዳያችን አድርገን እየሠራን ነው – የሀይማኖት መሪዎች ፣ አባገዳዎችና ዑጋዞች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪ ህወሓትና ተላላኪዎቹን ለመገርሰስ የማካሄደውን ዘመቻ በመደገፍ ኢትዮጵያን ለማዳን ተቀዳሚ ጉዳይ አድርገው እየሰሩ መሆናቸውን በድሬዳዋ አስተዳደር የኃይማኖት ተቋማት መሪዎች ፣ አባገዳዎችና ዑጋዞች አስታወቁ።…

የሀገር ሉአላዊነትን አሳልፈው የሸጡ ባንዳዎች በታሪክ ብቻ ሳይሆን ዛሬም አሉ – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለራሳቸዉ ጥቅም ሲሉ የሀገር ሉአላዊነትና የወገንን ነጻነት አሳልፈው የሸጡ ባንዳዎች በታሪክም ነበሩ፥ ዛሬም ክህደታቸውን እየፈጸሙ ነውሲሉ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ገለፁ። በጅማ ዩኒቨርሲቲ የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን መምህር…

የባህር የባህር ዳር ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር ዳር ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት በዘንዘልማ ጊዜያዊ መጠለያ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች የምግብ እህል ድጋፍ አደረገ። የህብረቱ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ፍስሃ ወንድይፍራው ፥ በግጭት ምክንያት ተፈናቅለው ለችግር የተጋለጡ ወገኖችን…