Fana: At a Speed of Life!

በጦርነት የተጎዱ ሀገራት በቻይና ገበያ ከፍተኛ ተሳትፎ እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 30፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በምዕራባዉያን ጫና ምክንያት በጦርነት የተጎዱ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት በቻይና ገበያ ውስጥ ከፍተኛ ተሳትፎ እያደረጉ መሆኑ ተገለጸ። ቻይና በምዕራባውያን ጫና በጦርነት ከፍተኛ ጉዳት ከደረሰባቸዉ ሀገራት ጋር የንግድ…

በመዲናዋ የጦር መሳሪያ ምዝገባ እስከ ህዳር 3 ቀን እንዲቀጥል ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 30፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር መሳሪያ ምዝገባው እስከ ህዳር 3 ቀን 2014 ዓ.ም ይቀጥላል ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የጦር መሳሪያ በእጁ የሚገኝ ማንኛውም ግለሰብ ፈቃድ ያለውም ሆነ የሌለው የመዲናዋ ነዋሪ በሁሉም ክፍለ ከተሞች እና…

ህወሓት የሚፈጽመው ውድመት በምዕራባውያን ውግዘት አልገጠመውም – በተመድ የኤርትራ አምባሳደር

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያን በአፍሪካ ቀንድ በሚከተሉት የተሳሳተ የውጪ ፖሊሲ ምክንያት አሸባሪው ህወሓት የሚፈጽማቸውን ውድመቶች እያወገዙ እንዳልሆነ በተባበሩት መንግስታት የኤርትራ አምባሳደር ሶፊያ ሃይለማርያም ተናገሩ፡፡ አምባሳደሯ አር ቲ ከተሰኘ የቴሌቪዥን…

በጌዴኦ ዞን አሸባሪው ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በጌዴኦ ዞን በይርጋጨፌ ወረዳና በይርጋጨፌ ከተማ አሸባሪው ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ሰልፉ አሸባሪው ቡድን የከፈተውን የክህደት ጦርነት ለመመከትና ከመከላከያና መንግሥት ጎን ለመቆምና የተደረገ ነው።…

ለተፈናቃዮች ከ140 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ከ140 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ድጋፉ ከ150 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወገኖች የሚውል መሆኑንም ማህበሩ ገልጿል። በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር…

ኢትዮጵያ ጠላቶቿን አሸንፋ የአፍሪካ ፈርጥና ምሳሌ ትሆናለች – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዛሬም እንደ ጥንቱ ጠላቶቿን አሸንፋ የአፍሪካ ፈርጥና ምሳሌ ትሆናለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተነሱ ሰዎች ህይወታቸውን ገብረው ኢትዮጵያን የሚያፈርሱ ከሆነ…

ሰልፉ ኢትዮጵያውያን ለየትኛውም ጫና የማይንበረከኩ መሆናቸውን ያሳዩበት ነው- ዶክተር ለገሰ ቱሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የተካሄዱ ሰላማዊ ሰልፎች ኢትዮጵያውያን ለየትኛውም የዓለም አቀፍ ጫና የማይንበረከኩ መሆናቸውን ያሳዩበት ነው ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገለጹ። ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ…

ለመከላከያ ሰራዊት የሚረግ ድጋፍ እንደ ግዴታ እንጂ እንደ ችሮታ መታየት የለበትም- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመከላከያ ሰራዊት የሚረግ ድጋፍ እንደ ግዴታ እንጂ እንደ ችሮታ መታየት የለበትም ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ፥ ዛሬ በቢሾፍቱ የመከላከያ ኮፖርሄንሲቭ…

ኢትዮጵያውያን ፍላጎታቸውን ሊጭኑባቸው ለሚፈልጉ የውስጥና የውጪ ሃይሎች እጅ መስጠት የለባቸውም- ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያውያን የራሳቸውን ፍላጎት ለመጫን ለሚፈልጉ የውስጥና የውጪ ሃይሎች እጅ መስጠት የለባቸውም" ስትል ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ገለጸች። "ስግብግቦችና ተንኮለኞች" የዋህነት እንደድክመት ማየታቸው ስህተት መሆኑን ተናግራለች።…

ከሀረሪ ክልል አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ እዝ የተሰጠ መግለጫ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፌደራል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ መምሪያ የሚተላለፉ መመሪያዎች እንደተጠበቁ ሆነው÷ የሀረሪ ክልል አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ እዝ በክልሉ ውስጥ ከጥቅምት 29 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረጉ የክልከላ መመሪያዎች…