Fana: At a Speed of Life!

የጌዲኦ ዞን አስተዳደር ከዲላ ከተማ አስተዳደር ጋር በመሆን የዘማች ቤተሰቦችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዲኦ ዞን አስተዳደር ከዲላ ከተማ አስተዳደር ጋር በመሆን ዛሬ በዲላ ከተማ የሚገኙ የዘማች ቤተሰቦችን ጎብኝተዋል። የዘማች ቤተሰቦች ልጆቻቸው ሀገርን ከጠላት ለመከላከልና ኢትዮጵያን ለማዳን የዘመቱ በመሆናቸው የዘማች እናቶችና ቤተሰቦች…

በሀገሪቱ የተቃጣውን ጥቃት ለመመከት ከመንግስትና ከመከላከያ ሰራዊት ጎን መቆም ይገባል – የጉራጌ ዞን ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃገሪቱ የተቃጣውን ጥቃት ለመመከትና አሸባሪውን ወራሪ የህውሓት ቡድን ለመደምሰስ የኢትዮጵያ ህዝብ ከመንግስትና መከላከያ ሰራዊት ጎን መቆም ይገባዋል ሲሉ የጉራጌ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ። ነዋሪዎቹ አሸባሪውን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ፣…

ሕዝብ ተናግሯልና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሊያዳምጥ ይገባል -የመንግሥት ኮሙኒኬሽን

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝብ ተናግሯልና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሊያዳምጥ ይገባል ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ፥ ሰሞኑን በተለያዩ ክልሎች ከ30 ሚልየን በላይ ሕዝብ አደባባይ ወጥቶ ስለሀገሩ ተናግሯል ተናግሯል…

ዓለም አቀፉ የመገናኛ ብዙሃን የሚያስተላልፉት መረጃ እጅጉን የተሳሳተ ነው- ለጉብኝት የመጡ አሜሪካዊያን

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሁኔታና ዓለም አቀፉ የመገናኛ ብዙሃን የሚያስተላልፉት መረጃ እጅጉን የተለያየ መሆኑን አሜሪካዊያን ገለጹ። በውጭ ሚዲያዎች ስለ ኢትዮጵያ የሚገለጸውና መሬት ላይ ያለው ተጨባጭ እውነታ እጅጉን የተለየ መሆኑን ኢትዮጵያን…

በአማራ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረስ እንደሚሠራ በተ.መ.ድ. የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረስ እንደሚሠራ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ዶክተር ካትሪን ሱዚ ገለጹ፡፡ አሸባሪው የህውሓት ቡድን በአማራ ክልል በከፈተው ወረራ…

በውስጣችን መሽገው ከጀርባ የሚወጉንን ባንዳዎች ያለምህረት እንታገላለን- የአሶሳ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በውስጣችን መሽገው ከጀርባ ሊወጉን የሚፈልጉ ባንዳዎች ያለምህረት እንታገላለን ሲሉ የአሶሳ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። ነዋሪዎቹ የመከላከያ ሠራዊትን በመደግፍ ፣ አሸባሪው የህወሓት ቡድን እና ተላላኪዎቹን በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ…

በጋምቤላ ክልል የአሸባሪዎቹን ቡድን ከማስወገድ ጎን ለጎን ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ይገባል- አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የአሸባሪዎቹን ቡድን ከማስወገድ ጎን ለጎን የግብርና ልማትን በማጠናከር ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ እንደሚገባ የክልሉ ርዕሠ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ። በክልሉ ርዕሰ መስተዳድርና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር የተመራው…

ከተማ አስተዳደሩ ለመከላከያ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል   ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለመከላከያ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 15 ሚሊዮን ብር የሚገመት የሕክምና ቁሳቁስና የአልባሳት ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን ቢሾፍቱ በሚገኘው ሆስፒታል ያስረከቡት የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ…

የሰላም መከታ ለሆነው መከላከያ ሰራዊት የምንሰስተው ነገር የለም – የምዕራብ ሀረርጌ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም መከታ ለሆነው መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለማድረግ የምንሰስተው  ነገር የለም ሲሉ የምዕራብ ሀረርጌ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ። ከምዕራብ ሀረርጌ ዞን 18 ወረዳዎች የተውጣጡ ነዋሪዎች አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን በማውገዝና መከላከያ ሰራዊትን…

አሜሪካዊው ጋዜጠኛ የምዕራቡ ሚዲያዎች በኢትዮጵያ ላይ የሀሰት ዘገባዎችን እንደሚያሰራጩ አጋለጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካዊው የስፑትኒክ ኒውስ ጋዜጠኛ ቦብ ሽለውበር የምዕራቡ መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ እየሰሯቸው ያሉ ዘገባዎች ከእውነታው የራቁ፣ ሚዛናዊነት የጎደላቸው እና በስህተት የተሞሉ ናቸው አለ። ጋዜጠኛ ቦብ ሽለውበር ከፋና…