Fana: At a Speed of Life!

በውጭ ሀገራት የሚኖሩ የጂንካ ተወላጆችና የአማራ ወዳጆች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በውጭ ሀገራት የሚኖሩ የጂንካ ተወላጆችና የአማራ ወዳጆች በአሸባሪውና ወራሪው የህውሓት ቡድን  ከወሎ የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ከተማ ለተጠለሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉ 760 ሺህ ብር ግምታዊ ዋጋ  ያለው ምግብና ቁሳቁስ…

አንድነታችንን በማጠናከር ከመከላከያ ጎን መቆም ይኖርብናል – አቶ ተስፋዬ ይገዙ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ፈታኝ ምዕራፍ ላይ በመሆናችን ሁሉም መሪ በመሆን፣ ህዝባዊ ንቅናቄ በመፍጠርና አንድነትን በማጠናከር ከመከላከያ ጎን መቆም ይኖርበታል ሲሉ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተስፋዬ ይገዙ አሳሰቡ፡፡…

የኢትዮጵያ እና ዩጋንዳን የንግድ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዓለምፀሐይ መሠረት ከዩጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዲኤታ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው የሁለቱ አገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ያተኮረ ምክክር ማድረጋቸው ተገልጿል።…

ቦርዱ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሊያካሂድ የነበረውን ምርጫ ማቋረጡን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በታህሳስ ወር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሊያካሂድ የነበረውን የምርጫ ሰሌዳን እና ዝግጅት ማቋረጡን አስታወቀ። ቦርዱ 6ኛው አጠቃላይ ምርጫን በአብዛኛው የአገሪቱ ክፍሎች አከናውኖ ያጠናቀቀ…

የአፍሪካ አገራት የወጣቶቻቸውን አቅም መጠቀም የሚያስችል ምቹ ሁኔታ መፍጠር ይኖርባቸዋል – ሁሪያ አሊ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አገራት የወጣቶቻቸውን አቅም ለመጠቀም የሚያስችል ምቹ የኢኖቬሽን ከባቢ ሁኔታ መፍጠር ይኖርባቸዋል ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዲኤታ ሁሪያ አሊ ገለጹ። 7ኛው የአፍሪካ የስራ ፈጠራና ኢኖቬሽን ጉባኤ በበይነ-መረብ…

የጎንደር ከተማ አመራሮች አሸባሪው ቡድንን ለመፋለም ወደ ግንባር ዘመቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የክልሉ መንግስት ባቀረበው የክተት አዋጅ መሰረት አመራሩ በግንባር ህዝቡን በማስተባበር እየዘመተ መሆኑን የጎንደር ከተማ አስተዳደርሩ ምክትል ከንቲባ አቶ ባዩ አቡሃይ ገልፀዋል። በእስከ አሁኑ ሂደት አንድ ብርጌድ የከተማው አመራር ወደ…

የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከጥቅምት 29 ቀን ጀምሮ ይሰጣል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የአጠቃላይ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ከጥቅምት 29 ቀን እስከ ህዳር 2 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ አስታወቀ። ተፈታኝ ተማሪዎችም ፈተናው…

በደቡብ ክልል መሳሪያ የታጠቀ ግለሰብ በአምስት ቀናት ውስጥ እንዲያስመዘግብ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ማንኛውንም የጦር መሳሪያ የታጠቀ አካል ከዛሬ ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት ቀናት ማስመዝገብ እንደሚገባው ተገለጸ። የደቡብ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ…

የሸኔና ህወሓት አገር የማጥፋት ሴራ በህይወት እያለን አይሳካም አሉ የባቢሌ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገርን ለመታደግ ከሠራዊቱ ጎን ሆነው መስዋዕትነት ለመክፈል መዘጋጀታቸውን የባቢሌ ከተማ እና ወረዳ ነዋሪዎች ገልጸዋል። ነዋሪዎቹ ባካሄዱት ሰልፍ የአካባቢውን ሰላምና ፀጥታ ከመጠበቅ ባሻገር በተደራጀ መንገድ ለሠራዊቱ በማንኛውም…

የእናት ሀገር ጥሪን በመቀበል የኢትዮጵያን ህልውና ማስጠበቅ እንደሚገባ የድሬዳዋ ከንቲባ ተናገሩ

 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን ህወሓት የሚያወግዝ እና የአገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ በድሬዳዋ ከተማ ተካሂዷል። የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር የሽብር ቡድኑን ተግባር በማጋለጥ ሃላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል ብለዋል፡፡…