Fana: At a Speed of Life!

ቄሮና ቀሬ የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር እስከ ሕይወት መስዋዕትነት ለመክፈል ተዘጋጅተዋል –የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት በድንጋይና በዱላ አሸባሪውን ሲፋለም የነበረ ቄሮና ቀሬ ዛሬ ዘመናዊ ጦር መሣሪያ በመታጠቅ እስከ ሕይወት መስዋዕትነት ለመክፈል ከመከላከያ ሠራዊት ጎን መቆማቸውን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። የኦሮሚያ ክልል…

ደቡብ ጎንደር ወደ ግንባር ከተተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ጎንደር ሕዝባዊ ሠራዊት የቀረበለትን የክተት ጥሪ ተቀብሎ ወደ ግንባር ከቷል። የአማራ ሕዝብ የመኖር ሕልውና አደጋ ላይ ወድቋልና ለቀረበለት የክተት ጥሪ ፈጣን ምላሽ ሰጥቷል። ሕዝባዊ ሠራዊቱ የአማራ ሕዝብን…

የጋምቤላ ነዋሪዎች የክተት ጥሪውን ተቀብለው የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እንደሚያስከብሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ በጋምቤላ ከተማ ተካሂዷል። በሰላማዊ ሰልፉ የሽብር ቡድኖቹን ድርጊት የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል።…

የሰሜን ሸዋ ፋኖ እና ሚሊሻ አባላት ወደ ጦር ግንባር እየዘመቱ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ሸዋ ፋኖ እና ሚሊሻ አባላት የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ ተቀብለው አሸባሪውን ቡድን ለመፋለም ወደ ጦር ግንባር እየዘመቱ ነው። ወደ ግንባር ሽኝት የተደረገላቸው የፋኖ እና ሚሊሻ…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በሀገሪቱ የተጋረጠውን አደጋ ለመመከት ጉልህ አስተዋፅኦ ያበረክታል-የሀረሪ ክልል ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ያወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅም በሀገሪቱ የተጋረጠውን አደጋ ለመመከት ጉልህ ድርሻ እንዳለው የሀረሪ ክልል ነዋሪዎች ገለጹ። ህብረተሰቡም ከፀጥታ ሃይሉ ጋር በመቀናጀት አካባቢውን በንቃት መጠበቅ እና ሰርጎ…

ኢትዮጵያን የማዳን ጥሪውን ተከትሎ እየተመመ ያለው ህዝብ ያሳየው ምላሽ በእጅጉ የሚደነቅ ነው- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን የማዳን ጥሪውን ተቀብሎ እየተመመ ያለው የህዝብ እንቅስቃሴ ኢትዮጵያ በቁርጥ ቀን ልጆቿ ተጋድሎ የጥፋት ኃይሎችን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመቅበር ያላትን ዝግጁነትና ተግባር የሚያመለክት መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡…

በመዲናዋ መንግስት ባስቀመጠው አቅጣጫ የጦር መሳሪያ ያላቸው ግለሰቦች ምዝገባ እያካሄዱ ነው-ዶ/ር ቀነዓ ያደታ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ መንግስት ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት የጦር መሳሪያ ያላቸው ግለሰቦች ምዝገባ እያካሄዱ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ቀነዓ ያደታ ገለጹ። የመዲናዋ ነዋሪዎች ከጸጥታ…

የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መከረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት በክልሉ ከሚገኙ አጠቃላይ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄደ። የሀረሪ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ኦርዲን በድሪ በውይይት መድረኩ ላይ ፥…

የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል የልዩ ሀይል ኮማንዶዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል ለ36ኛ ዙር የልዩ ሀይል ኮማንዶዎችን አስመረቀ። የልዩ ሀይል ዘመቻዎች ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ሹማ አብደታ በምረቃ መርሃ ግብሩ ላይ ፥ህዝቦችን በማጣላት ሀገሪቷን በተለያየ መልኩ ሲዘርፍና…

የጥቅምት 24 ሰማዕታት በደቡብ ሱዳን ታስቦ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በአሸባሪው ህወሐት ለተሰዉ የጀግናው የሰሜን ዕዝ መከላከያ ሰራዊት አባላት የሰማዕታት ቀን በደቡብ ሱዳን ጁባ በኢትዮጵያ ኤምባሲ ቅጥር ግቢ ታስቦ ዋለ፡፡ ዝክረ ሰማዕታቱ የታሰበው "ክብር…