Fana: At a Speed of Life!

የባንዳዎች የመጨረሻው ታሪክ መቃብር ይሆናል -ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ታሪክ መሸነፍ አይፈቀድም ሲሉ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ፥ የባንዳዎች የመጨረሻው ታሪክ መቃብር ይሆናልም ነው ያሉት። በዛሬው…

አየር ኃይሉ አሸባሪውን የሕወሓት ቡድን ድባቅ እየመታ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ከመቼው ጊዜ በላይ አሸባሪውን የሕወሓት ቡድን ድባቅ ለመምታትና ስርዓተ ቀብሩን ለመፈፀም የሚያስችል ሥራ በብቃት እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ። የኢትዮጵያ አየር ኃይል ምክትል አዛዥና የሎጅስቲክ አዛዥ…

ዘመን ተሻጋሪ ድል እናስመዘግባለን – የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ሃገራዊና ክልላዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥቷል። ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ሀገራችንን ከወራሪው የጥፋት ኃይል ለመታደግ የሚከፈለውን ሁሉ መስዋዕትነት በመክፈል…

“ኢትዮጵያ በታሪክ አጋጣሚ ተፈትና ይሆናል እንጂ ተሸንፋና ወድቃ አታውቅም” -እናት ፓርቲ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ፍላጎቴን በኃይል እጭናለሁ ብሎ ማሰብ እብደትም እብሪትም ነው ሲል የእናት ፓርቲ አስታወቀ። ፓርቲው ለኢዜአ በላከው መግለጫ ፥“አገራችን ኢትዮጵያ በታሪክ አጋጣሚ ተፈትና ይሆናል እንጂ ተሸንፋና ወድቃ አታውቅም”…

ለከዳዉ ቡድን ዋጋዉን ለመክፈል ሁሉም በሙሉ ወኔ ተዘጋጅቷል-የዞን አስተዳዳሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለከዳዉ ቡድን ዋጋዉን ለመክፈል ሁሉም በሙሉ ወኔ ተዘጋጅቷል ሲሉ የደቡብ ጎንደር እና የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳዳሪዎች ተናገሩ። ህዝብን ከጥፋት ሀገርንም ከመፍረስ ለማዳን የተደረገው ጥሪ በተግባር እየተተረጎመ መሆኑን…

ሀገረ ስብከቶቹ ከሰቆጣና አካባቢው ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የስዊዲን፣ ስካንዲኔቪያን፣ ኮሎራዶና አካባቢው ሀገረ ስብከቶች ከሰቆጣና አካባቢው ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ። ብፁዕ አቡነ ኤልያስ…

‘ታሪካችን የአሸናፊነት ነው’!- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ባወጡት መግለጫ ‘ታሪካችን የአሸናፊነት ነው’! ሲሉ ገልጸዋል። ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ‘ታሪካችን የአሸናፊነት…

በሃገር ህልውና እና ሉዐላዊነት ላይ የተደቀነን አደጋ ለመከላከል የወጣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 5 /2014 በሃገር ህልውና እና ሉዐላዊነት ላይ የተደቀነን አደጋ ለመከላከል የወጣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መንግሥት የሃገርን ህልውና፣ ሉዐላዊነት እና የግዛት አንድነት ከውስጥም ሆነ ከውጭ ጠላቶች የመጠበቅ የሕግም ሆነ የሞራል…

ማንኛውም ግለሰብ በእጁ የሚገኝ የጦር መሳሪያ  በ11ዱ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ተቋማት  ማስመዝገብ አለበት -የአዲስ አበባ ፖሊስ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንኛውም ግለሰብ በእጁ የሚገኝ የጦር መሳሪያ በሁለት ቀናት ውስጥ በ11 ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያዎችና በሁሉም ፖሊስ ጣቢያዎች በስራ ሰዓት በግንባር ቀርቦ ማስመዝገብ እንዳለበት የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ከወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ጋር…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ። የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉና ፍትህ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዴዮን ጢሞቲዎስ በጋራ መግለጫ እየሰጡ ነው። አካባቢዎን ይጠብቁ!…