Fana: At a Speed of Life!

የህዳሴ ግድብ በትክክለኛ ወቅት እየተገነባ ያለ ግድብ ነው -የዩጋንዳ ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በትክክለኛ ወቅት እየተገነባ ያለ ግድብ እና የአፍሪካ ህብረትም የድርድሩ ትክክለኛ መድረክ ነው ሲሉ የዩጋንዳ ምሁራን ገለጹ። የዩጋንዳ የውጭ ግንኙነት ምክር ቤት ባዘጋጀው አውደ ጥናት ላይ…

የጎንደር ከተማ  ዘማቾች ዛሬ  አሸኛኘት  ተደረገላቸዉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የጎንደር ከተማ  ዘማቾች ዛሬ  አሸኛኘት  እንደተደረገላቸው የከተማ አስተዳደሩ  አስታወቀ። በአሸኛኘት ስነ ስርዓቱ የተገኙት የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ፥ ትህነግ ሀብታችን ዘርፏል ፣…

ዳግም የግፍ ቀንበርን አንቀበልም -የሲዳማ ክልላዊ መንግስት

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ዳግም የግፍ ቀንበርን አንቀበልም" ሲል የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሰጠው መግለጫ አስታወቀ። ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ዳግም የግፍ ቀንበርን አንቀበልም…

የግል መሳሪያ ያላቸው ነዋሪዎች በሁለት ቀን ውስጥ እንዲያስመዘግቡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ከዚህ ቀደም መሳሪያ ያስመዘገቡም ሆነ ያላስመዘገቡ የግል መሳሪያ ያላቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በሁለቱ ቀናት ውስጥ እንዲያስመዘግቡ የከተማ አስተዳደሩ የሰላምና ደህንነት አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ዶክተር…

የህልውና ዘመቻውን ከተቀላቀሉ የዩኒቨርሲቲ መምህራን አንደበት

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ረዳት ፕሮፌሰርነቱን ለማጸደቅ ቀናት ሲጠባበቅ የነበረው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የኢንፎርሜሽን ሳይንስ መምህሩ ሲሳይ እባብየና በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የኬሚካል ኢንጂነሪንግ መምህር ኢንጂነር መንግሥት ካሳው የህልውና ዘመቻውን…

ሀገርን ከእነ ሙሉ ክብሯ ለማቆየት ያለንን አማራጭ ሁሉ እንጠቀማለን – የደቡብ ክልል መስተዳድር

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መላው የደቡብ ክልል ህዝቦች እና አመራሮች ሀገርን ለማዳን ለሚደረገው ፍልሚያ ከሁሉ ተግባር ቅድሚያ ሰጥተው እንዲረባረቡ፣ ወጣቶች ጀግናው የመከላከያ ሃይላችንን እንዲቀላቀሉና ተደራጅተው የአካባቢያቸውን ፀጥታ እንዲጠብቁ፣ መላው…

ኢትዮጵያን ሊያጠፋ የመጣን ጠላት የማይፋለም ኢትዮጵያዊ ሊኖር አይገባም – ኢሕአፓ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያንን ሊያጠፋ የመጣን ጠላት የማይፋለምና ኢትዮጵያን ለማዳን በሚካሄደው የህልውና ዘመቻ የማይሳተፍ ኢትዮጵያዊ ሊኖር አይገባም ሲል ኢሕአፓ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ)…

በመከላከያ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች ደም ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በመከላከያ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ የአራተኛ አመት ተማሪዎች ለመከላከያ ሰራዊታችን ደም ለገሱ። የአራተኛ አመት የህክምና ሳይንስ ተማሪዎቹ የነጭ ጋዎን የመልበሻ ስነ-ስርዓታቸውን ምክንያት በማድረግ በግንባር እየተዋደቀ ለሚገኘው…

አገርን ለማፍረስ ከአሸባሪው ህወሓት ጋር የሚሰሩ አካላት እጃቸውን እንዲሰበስቡ መንግስት አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገርን አንድነት ለመሸርሸር ከአሸባሪው ህወሓት ጋር የሚሰሩ አካላት እጃቸውን እንዲሰበስቡ መንግስት ማሳሰቢያ ሰጠ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሃላፊ ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ የአሸባሪው ህወሓት ኃይል ኮምቦልቻ…

የኦሮሞ ወጣቶች እና ህዝቡ ጁንታውን ለመቅበር የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መላው የኦሮሞ ወጣቶች እና ህዝቡ ጁንታውን ለመቅበር የበኩሉን እንዲወጣ የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ጥሪ አቀረበ። የፓርቲው ፅህፈት ቤት ሃላፊ፣ አቶ ፈቃዱ ተሰማ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል።…