Fana: At a Speed of Life!

በየዓመቱ በኤች አይ ቪ ከሚያዙ ሰዎች ውስጥ 67 በመቶዎቹ ወጣቶች ናቸው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በየዓመቱ በኤች አይ ቪ ከሚያዙ ሰዎች ውስጥ 67 በመቶ የሚሆኑት ወጣቶች መሆናቸውን የፌደራል የኤች ኤይ ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽህፈት ቤት ገለጸ። በኢትዮጵያ በየዓመቱ በኤች አይ ቪ ኤድስ 11…

አሜሪካ ማዕቀቧን የማታነሳ ከሆነ የዉይይት ቅድመ ሁኔታ ሊኖር አይችልም -የኢራኑ ፕሬዚደንት

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 9፤2014 (ኤፍ ቢሲ)አሜሪካ በኢራን ላይ የጣለችዉን ማዕቀብ የማታነሳ ከሆነ ከቴህራን  የዉይይት ቅድመ ሁኔታ ሊኖር እንደማይችል የኢራኑ ፕሬዚደንት ኢብራሂም ራይሲ ተናገሩ፡፡ በ2015 የተደረሰዉን የኑክሌር  ስምምነትን ለማደስ የሚደረገውን  ድርድር አስመልክተዉ ንግግር…

በትግራይ እና ወልዲያ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎች በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህወሓት አሸባሪ ቡድን በተፈጠረው ችግር ምክንያት በትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎችና በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሲማሩ የነበሩ መደበኛ ተማሪዎች በጊዜያዊነት ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ በትግራይ ክልል…

በምዕራብ አርሲ ኤበን አርሲ ወረዳ ሦስት መኪና ጭነት ካናቢስ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አርሲ ኤበን አርሲ ወረዳ ቡኮ ዎልዳ ቀበሌ ሦስት መኪና ጭነት ካናቢስ የተሰኘው አደንዛዥ እጽ መያዙን የወረዳው ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ዳኙ ዋሪቱ አስታወቁ። አደንዛዥ እጹ ሊያዝ የቻለው በበርካታ አርሶ አደሮች ማሳ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለመውሊድ በዓልየእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለመላው ሕዝበ ሙስሊም እንኳን ለ1 ሺህ 496ኛው የመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። ሕዝበ ሙስሊሙ የመውሊድ በዓልን ሲያከብሩ በመረዳዳት፣ በመደጋገፍና በአብሮነት ሊሆን እንደሚገባም ክልሉ…

መምህራን ሀገር ወዳድ እና ገንቢ ትውልድ  እንዲፈጠር የሚያደርጉትን ጥረት አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል -ከንቲባ  አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "በአዲስ ምዕራፍ አዲስ ተስፋ ለትምህርት ውጤታማነት እና ብልፅግና" በሚል መሪሃሳብ  ሲካሄድ የነበረው 28ኛው የአዲስ አበባ  ከተማ አቀፍ የትምህርት ጉባኤ ተጠናቋል ። በትምህርት ጉባኤ ማጠቃለያ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የአዲስ አበባ…

በአንዋር መስጊድ እና አካባቢውን የማፅዳት መርሃግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገ ዕለት የሚከበረውን የመውሊድ በዓል ምክንያት በማድረግ በአንዋር መስጊድ እና አካባቢውን የማፅዳት መርሃግብር ተካሄደ። የአዲስ አበባ ከተማ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከአዲስ አበባ ከተማ የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲ…

እየተገነቡ ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶች የኢትዮጵያን ብልፅግና ለማምጣት አመላካች ናቸው- የዳያስፖራ አባላት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተገነቡ ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶች የኢትዮጵያን ትክክለኛ እድገትና ብልፅግና ለማምጣት የሚያመላክቱ መሆኑን በተለያዩ አገራት የሚኖሩ ዳያስፖራዎች ገለጹ። የኢትዮጵየ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አባላት በአዲስ አበባ የተገነቡና እየተገነቡ ያሉ…

የሀረሪ ክልል ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን 1ሺህ 496ኛው መውሊድ በዓል አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክቱን ያስተላልፏል። የዘንድሮ መውሊድ በዓል አገራችን ኢትዮጵያ ከውስጥም ሆነ ከውጭ የገጠሙንን ፈተናዎችን በህዝቦቿ…

አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ የ”ኢምፓክት አዋርድ” ተሸላሚ ሆነች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ በአሜሪካ የሚገኘው ኖቫ ኮኔክሽንስ የሚያዘጋጀው "ኢምፓክት አዋርድ" ተሸላሚ ሆነች። አትሌቷ በአትሌቲክስ ዘርፍ በተደጋጋሚ ባስመዘገበቻቸው አስደናቂ ውጤቶች እና በዓለም ላይ ለሚገኙ ታዳጊዎች ትልቅ የስኬት ተምሳሌት በመሆኗ ነው…