Fana: At a Speed of Life!

የሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ እንዳሳሰበው የአፍሪካ ህብረት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን አሁን ላይ የተፈጠረው ወቅታዊ ሁኔታ በእጅጉ እንዳሳሰበው የአፍሪካ ህብረት አስታወቀ። የኮሚሽኑ ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማሀመት፥ በሱዳን ያለው አሁናዊ ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የሚያሳየው የጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀማዶክ…

ጎህ የቤቶች ባንክ በይፋ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የባንኮች ታሪክ በሚሰጠው አገልግሎት የመጀመሪያ የሆነዉን ጎህ የቤቶች ባንክን በይፋ ስራ አስጀመሩ። ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ፥ዛሬ…

የአለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዝደንት ፒተር ማውረር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ፒተር ማውረር በኢትዮጵያ የሶስት ቀናት የስራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በቆይታቸው ከኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት፣ ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አመራሮች…

“የኦሞ ተፋሰስ የስትራቴጂክ ዕቅድ ፕሮጀክት” የባላድርሻ አካላት ምክክር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከተፋሰሶች ልማት ባለስልጣን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው "የኦሞ ተፋሰስ የስትራቴጂክ ዕቅድ ፕሮጀክት" የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ጌትፋም ሆቴል እየተካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ…

የዘማች ቤተሰብ ልጆችን ማስተማር የኛ ድርሻ ሊሆን ይገባል-የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 9፤2014 (ኤፍ ቢሲ) የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ ለ2014 የትምህርት ዘመን በዞኑ ከበጎ አድራጊ ባለ ድርሻ አካላት የተገኙትን የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፎች በየወረዳው ለሚገኙ የዘማች ቤተሰብ ልጆች እንዲከፋፈል ማድረጉን ገልጿል። በዞኑ 2ሺህ 554 ሚልሻዎች…

የፀጥታ አካላትን ማጠናከርና አቅማቸውን ማጎልበት ለሀገር ሰላምና ደህንነት ወሳኝ ነው- አቶ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታ አካላትን ማጠናከርና አቅማቸውን ማጎልበት ለሀገር ሰላምና ደህንነት እጅግ አስፈላጊ መሆኑን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ገለፁ፡፡ አፈ ጉባኤው ይህንን ያሳወቁት በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና…

“በአባቶቻችን ደም እና አጥንት የተገነባች ሀገራችንን ለወራሪ ጠላት አሳልፈን አንሰጥም” – የደሴና አካባቢው ወጣቶች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴና የአካባቢው ወጣቶች ከመከላከያ ሠራዊት፣ ከአማራ ልዩ ኃይል እና ሚሊሻ ጋር በመሆን አሸባሪውን የትህነግ ኃይል ለመደምሰስ ወደ ግንባር መዝመታቸውን ገልጸዋል። ወጣቶቹ አሸባሪው የትህነግ ኃይል በአማራ ላይ እየፈጸመ ያለው ግፍ…

የሁርሶ ሰልጣኞች ለሃገራቸው ዘብ ለመቆምና መስዋእትነት ለመክፈል ቁርጠኞች መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁርሶ በሰላም ማስከበር የኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በመሰረታዊ ውትድርና እየሰለጠኑ ያሉ ምልምሎች ለሃገራቸው ዘብ ለመቆምና መስዋእትነት ለመክፈል ቁርጠኞች መሆናቸው ተገለፀ። የሁርሶ ኮንቴንጀንት መሰልጠኛ…

የባህር ዳር እና የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች በማይጠብሪ ግንባር ለሚገኙ ሴት የሠራዊት አባላት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር እና በጎንደር ከተማ የሚኖሩ ነዋሪዎች በማይጠብሪ ግንባር ለሚገኙ ሴት የሠራዊት አባላት የንጽህና መጠበቂያን ጨምሮ የተለያዩ ቁሳቁሶችን ድጋፎች አድርገዋል። በድጋፉ ከተካከቱት መካከል ከ50 ሺህ ብር በላይ…

የደሴ ከተማ ወጣቶች ሰርጎ ገቦችን በቁጥጥር ስር አውለው ለፖሊስ አስረከቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ ከተማ ወጣቶች ከ10 በላይ ሬድዮ የያዙ እና መሳሪያ የታጠቁ ሰርጎ ገቦችን በቁጥጥር ስር አውለው ለፖሊስ አስረክበዋል። የደሴ ከተማ ወጣቶች ተደራጅተው የአካባቢያቸውን ሰላም ለማስጠበቅ እያደረጉት ባለው ጥረት፥…