የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት የሚያስችሉ ስራዎች ይከናወናሉ-አቶ ደመቀ መኮንንን Meseret Demissu Oct 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት የሚያስችሉ ስራዎች በልዩ ትኩረት የሚከናወኑ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፥ የሁለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት የጀመረውን ማጥቃት በማያዳግም ሁኔታ እንቀለብሳለን – የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር Meseret Demissu Oct 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- አሸባሪው ህወሀት የጀመረውን ማጥቃት ፤ በማያዳግም ሁኔታ እንቀለብሳለን ! ህወሀት በሰሜን እዝ ሠራዊታችን ላይ ወረራ ( ጭፍጨፋ )…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ተመራጭ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ሆና ትቀጥላለች ተባለ Meseret Demissu Oct 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለተለያዩ ባለሃብቶች ምቹ ና ተመራጭ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ሆና እንደምትቀጥል ተገለጸ። ከ40 በላይ የተለያዩ የውጭና የአገር ውስጥ ኩባንያዎች የተሳተፉበት የኢትዮጵያ የግብርና፣ ምግብና መጠጥ ማቀነባበርና የፕላስቲክ ህትመት የንግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የኮትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Meseret Demissu Oct 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ኮምቦልቻ ወረዳ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት የተከማቸ ግምታዊ ዋጋቸው በአንድ ነጥብ ዘጠኝ ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የኮትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የዞኑ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የኮሙዩኒኬሽንና ሚዲያ ዲቪዥን…
የሀገር ውስጥ ዜና ቤኒን በአዲስ አበባ ኤምባሲ ለመክፈት ተዘጋጅታለች Meseret Demissu Oct 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከር የምትፈልገው ቤኒን በአዲስ አበባ ኤምባሲ ለመክፈት መዘጋጀቷ ተገለጸ። በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ከሚገኘው 39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተመራው የግብርና ስራዎች ጉብኝት ተጠናቀቀ Meseret Demissu Oct 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተመራው ልዑክ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች ለሁለት ቀናት የያደረገው የግብርና ስራዎች ጉብኝት ተጠናቀቀ። የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች እንዲሁም የሁለቱ የከተማ አስተዳድር ከንቲባዎች የተሳተፉበት ይህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቦብ ማርሌይ ልጅ ጁሊያን ማርሌይ ለኢትዮጵያ ድጋፍ ለማድረግ አዲስ አበባ ገባ Meseret Demissu Oct 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ)የታዋቂዉ ሬጌ አቀንቃኝ ቦብ ማርሌይ ልጅ ጁሊያን ማርሌይ እና የሙዚቃ ጓደኞቹ ለኢትዮጵያ ድጋፍ ለማድረግ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ የሁለት ጊዜ የግራሚ አዋርድ እጩ እና የሬጌ ንጉሱ ቦብ ማርሌይ ልጅ ጁሊያን ማርሌይ እና ጓደኞቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ሸኔ እና የጥፋት አጋሮቹ በምስራቅ ወለጋ ኪረሙ ወረዳ ጥቃት የፈጸሙት ብሔርን ከብሔር ለማጋጨት ነው Meseret Demissu Oct 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ሸኔ እና የጥፋት አጋሮቹ በምስራቅ ወለጋ ኪረሙ ወረዳ ጥቃት የፈጸሙት ብሔርን ከብሔር ለማጋጨት አስበው መሆኑን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ። የክልሉ መንግስት አሸባሪውን ሸኔ በዘላቂነት ለማጥፋት የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገረ ስብከቱ ለተፈናቃዮች የምግብ እህልና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Oct 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የ የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በአሸባሪው ህወሓት ተፈናቅለው ደሴ ለተጠለሉ ወገኖች ከ2 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የምግብ እህልና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። የሰሜን ሽዋ ዞን ሀገረ ስብከት ስራ አስኪያጅ መጋቢ ሀዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲጂታል ዲፕሎማሲውን ከመደበኛው ዲፕሎማሲ ጋር በጣምራ ለማስኬድ ትኩረት ተሰጥቷል Meseret Demissu Oct 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የዲጂታል ዲፕሎማሲውን ከመደበኛው ዲፕሎማሲ አሰራር ጋር በማጣመር ውጤታማ የዲፕሎማሲዊ ሥራ ለማከናወን ትኩረት መሰጠቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለኢዜአ…