የሀገር ውስጥ ዜና ተፈናቃይ ተማሪዎችን በሁሉም ዞኖች ለማስተማር ጥረት እየተደረገ መሆኑን የአማራ ክልል አስታወቀ Meseret Demissu Oct 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ተፈናቃይ ተማሪዎችን በሁሉም የክልሉ ዞኖች ለማስተማር ጥረት እየተደረገ መሆኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የትምህርት ቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ሙላው አበበ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአለም አቀፉ የቴሌኮም ህብረት ልዑክ በአዲስ አበባ እየመከረ ነው Meseret Demissu Oct 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአለም አቀፉ የቴሌኮም ህብረት ልዑክ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚዘጋጀውን የአለም አቀፉን የቴሌኮም ልማት ኮንፈረንስ ዝግጅት በሚመለከት በአዲስ አበባ እየመከረ ነው። 8ኛው አለም አቀፉ የቴሌኮም ልማት ኮንፈረንስ ከግንቦት 27 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ አባላት እዉቅና ሰጠ Meseret Demissu Oct 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 3፣2014 (ኤፍ . ቢ .ሲ) በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርስቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ፣ በስራ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ አባላትና ሲቪል ሰራተኞች ዕውቅና የመስጠትና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ ባለ ሌላ ማዕረግተኞች የማልበስ ስነ-ስርዓት አከናውኗል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በምግብ እራሳችንን የምንችልበት ጊዜ ቅርብ ነዉ -ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Meseret Demissu Oct 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 3፣2014 (ኤፍ. ቢ.ሲ)የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች የግብርና ምርታማነትን በማሻሻል በምግብ እራሳችንን የምንችልበት ጊዜ ቅርብ ነዉ ሲሉ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ፥ዛሬ ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወረባቦ ከ11 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ተደረገ Meseret Demissu Oct 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 3፣2014 (ኤፍ. ቢ.ሲ) በወረባቦ ወረዳ ከ11 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የእለት እርዳታ ጉዳት ለደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፋ ተደረገ። ከፌደራል እና ከክልል ምግብ ዋስትና እና አደጋ መከላከል ኮሚሽን የተገኘውን የእለት እርዳታ ለ13 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ መንግስት የገባዉን ቃል ተግባራዊ ማድረግ ይጠበቅበታል-ምሁራን Meseret Demissu Oct 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) አዲስ የተመሰረተው መንግስት ለውጥ አካታች ብሄራዊ የውይይት መድረክ በማካሄድ አንድነቷ እና ህልዉናዋ የተጠበቀ ጠንካራ ሀገር ለትውልድ ለማስተላለፍ የገባውን ቃል በተግባር ሊያዉል እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቅድሚያ ለሰላም ሰጥተን እንሰራለን-የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ Meseret Demissu Oct 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላምና ደህንነቱ ያልተጠበቀ ከተማ ምንም ነውና ቅድሚያ ለሰላም ሰጥተን እንሰራለን ሲሉ አዲሱ የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ዘውዱ ማለደ ተናገሩ። የጎንደር ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 9ኛ አመት1ኛ አስቸኳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል የተካሄደው ምርጫ ነፃ፣ ፍትሃዊና ገለልተኛ ነው ተባለ Meseret Demissu Oct 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሀረሪ ክልል የተፎካካሪ ፖርቲዎች የጋራ ምክርቤት በክልሉ መስረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም የተካሄደውን ምርጫ ተንተርሶ መግለጫ አዉጥቷል። ምክርቤቱ በመግለጫው ትላንትና በምርጫ ቦርድ የተገለፀው የክልሉ የምርጫ ውጤት፥ ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በሕብረቱ የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ጉባዔ ለመታደም አዲስ አበባ እየገቡ ነው Meseret Demissu Oct 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ በሚካሄደዉ 39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ጉባዔ ለመታደም የአፍሪካ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ እየገቡ ነው። የኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ፣የኮትዲቯር ሪፐብሊክ፣ የጋቦን እና የቡርኪናፋሶ የውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኡጋንዳ የሚኖሩ የሱማሌ ክልል ተወላጆች በአገራቸው በንግድና ኢንቨስትመንት ለመሰማራት ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ Meseret Demissu Oct 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኡጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዓለምፀሐይ መሠረት በኡጋንዳ በንግድና ኢንቨስትመንት ተሰማርተው ከሚኖሩ የሱማሌ ክልል ተወላጆች ጋር የአገራቸውን ምርቶች በኡጋንዳና በአጎራባች አገራት ለማከፋፈል እንዲሁም በኢንቨስትመንት ላይ ለመሰማራት…