Fana: At a Speed of Life!

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ6 ሺህ በላይ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ፣ በማታና በርቀት ትምህርት መርሐ ግብር ያስተማራቸውን 6 ሺህ 163 የቅድመ ምረቃና ድሕረ ምረቃ ተማሪዎችን በወዳጅነት አደባባይ እያስመረቀ ነው። ከተመራቂዎቹ መካከል 155 የሶስተኛ ዲግሪ ዕጩ…

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ከ 6 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አስመርቋል። አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ እያስመረቀ የሚገኘው ለ34 ኛ ዙር መሆኑ ተገልጿል።…

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው ልዑክ በአደኣ ወረዳ የተዘራውን ኩታ ገጠም የጤፍ ማሳ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው ልዑክ በአደአ ወረዳ የተዘራውን ኩታ ገጠም የጤፍ ማሳ ጎበኙ። የአርሶ አደሩን ምርታማነት ለማሳደግ የኩታ ገጠም እርሻ ውጤት ማሳየት ጀምሯል…

የደቡብ አፍሪካ ብሄራዊ ቡድን ባህርዳር ገባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጋር በነገው እለት ጨዋታውን የሚያደርገው የደቡብ አፍሪካ የእግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን ባህርዳር ገብቷል፡፡ ምንጭ፡- የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን…

በኢትዮጵያ የአገልግሎት መስጫ መገኛዎችን በዲጂታል ጎግል ካርታ የመመዘገብ ስራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ ከጎግልና "አፍሪካ 118" ከተሰኘ ድርጅት ጋር በመተባበር የቦታ መገኛን በጎግል ካርታ ውስጥ ለመመዝገብ የሚያስችል ስልጠና ለክልል የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ተቋማት ባለሙያዎች…

የአውሮፓ ህብረት ለሁለተኛ ጊዜ የለገሰው ሰብዓዊ ድጋፍ መቀሌ ደረሰ

አዲስ አበባ፣መስከረም 27፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለሁለተኛ ጊዜ የለገሰው ሰብዓዊ ድጋፍ መቀሌ መድረሱን ብሄራዊ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ ለኢዜአ በላከው መግለጫ በትግራይ ክልል በችግር ውስጥ ላሉ ወገኖች የሚሆን የሰብዓዊ ድጋፍ ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ…

በነገሌ ከተማና በምዕራብ ወለጋ ላሎ አሰቢ ወረዳ ለችግረኛ ህፃናት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣መስከረም 27፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የነከሌ ከተማና በምዕራብ ወለጋ ዞን በላሎ አሰቢ ወረዳ ለሚገኙ 371 የችግረኛ ቤተሰብ ህፃናት የትምህርት መርጃ ቁሳቁና የደንብ ልብስ ተበረከተ። የነገሌ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤቱ ሃላፊ አቶ ተስፋዬ በዛብህ በከተማው ለሚገኙ 181…

መንግስት የያዘውን እቅድ እንዲያሳካ የድርሻችንን እንወጣለን -የአዲስ አበባ የእስልምና ጉዳይ ከፍተኛ ምክር ቤት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተመሰረተው መንግስት አገሪቱን አሁን ከገጠማት ውስብስብ ችግር ታድጎ ተስፋ የተጣለበትን የብልጽግና ጉዞ እውን እንዲያደርግ ከጎኑ በመሆን አስፈላጊውን ሁሉ ለማገዝ ዝግጁ መሆኑን የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳይ ከፍተኛ ምክር ቤት አስታወቀ።…

የአስር ዓመቱን “ፍኖተ ብልጽግና” የልማት ዕቅድ ለማሳካት የምክር ቤት አባላት ሚና የጎላ ነው-ዶ/ር ፍጹም አሰፋ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአስር ዓመቱን "ፍኖተ ብልጽግና" የልማት ዕቅድ ለማሳካት የምክር ቤት አባላት ሚና የጎላ መሆኑን የፕላን ልማት ሚኒስትሯ ዶክተር ፍጹም አሰፋ ተናገሩ። የፕላን ልማት ሚኒስቴር በሚቀጥሉት አስር ዓመታት ኢትዮጵያ ለማሳካት…

ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር  ጥቅምት 1 ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ  አዘጋጅነት በየዓመቱ በጥቅምት ወር የሚከበረው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር ዘንድሮም ከጥቅምት 1 እስከ 30 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚከበር ተገለጸ፡፡ ሁለተኛውን የሳይበር ደህንነት ወር አስመልክቶ…