መንግስት ለትምህርትና ስልጠና ዘርፍ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል- ዶክተር ሹመቴ ግዛው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለትምህርትና ስልጠና ዘርፍ ልዩ ትኩረት በመስጠት በሀገር አቀፍ ደረጃ የትምህርትን አገልግሎትና ጥራት ለማሻሻል የተለያዩ ሥራዎች እያከናወነ እንደሚገኝ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው ገለጹ።…